“ታላቁ የህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በካርቱም በተፈራረሙት የመርሆች ስምምነት መሰረት...
የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በካርቱም በተፈራረሙት የመርሆች ስምምነት መሰረት መኾኑን የውኃ ሃብት አስተዳደር አማካሪ አቶ ፈቅ አሕመድ ነጋሽ ገለጹ፡፡
ግድቡ ኃይል ማመንጨት መጀመሩ የታችኛው ተፋሰስ...
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት መጀመሩ የኢትዮጵያን አሸናፊነት ያረጋገጠ ነው ሲሉ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...
ሁመራ: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "ዓባይ ማደሪያ አጥቶ ግንድ ይዞ ይዞራል" ተብሎ ከሕጻናት እስከ አዋቂ የተዜመለት የሕዝቡን ብሶትና ቁጭት አንግቦ ጎረቤት ሀገርን ሲያጠግብ የነበረው ዓባይ በኢትዮጵያዊያን ኅብር እጆች ከልጅ እስከ አዋቂ በነቂስ ተሳትፎበት ስደቱን...
ምክር ቤቱ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጸደቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል።
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮችን መርምሮ አጽድቋል።
በዚህም መሰረት:-
1.ፕ/ሮ መስፍን አርዓያ-የኮሚሽነር ሰብሳቢ
2.ወ/ሮ...
ምክር ቤቱ ዛሬ እያካሄደ ባለው ልዩ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ይሾማል
የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደ በሚገኘው ልዩ ስብሰባ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ይሾማል፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች ላይ ኅብረተሰቡ አስተያየት እንዲሰጥባቸው ከዚህ...
በሃይማኖትና በብሔር ሽፋን ግጭት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን ለመመከት ሕዝቡ ከመንግሥት ጋር እንዲሠራ የኦሮሞ ብሔረሰብ...
ከሚሴ: የካቲት 13/2014 ዓ.ም(አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚገኙ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በሰላም ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱም የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ለማስቀጠል የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ከፍተኛ ሚና እንደሚኖራቸው...







