ከወልቃይት እስከ ባሕር ዳር

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፖለቲካ አዲስ ምዕራፍ እና በአማራ ሕዝብ የነፃነት ተጋድሎ ታሪክ ውስጥ መነሻ ናት - ወልቃይት። "ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ" ያሉ ትንታግ የአማራ ወጣቶች እንደ አንድ አንደበት ተናጋሪ እንደ አንድ...

“ቦንድ መግዛት የማቆመው ታላቁ ህዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ሪቫን ሲቆረጥ ነው” ያለማቋረጥ በየወሩ ከጥሮታ...

ደብረ ማርቆስ: የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፈንታ መስተሳህል ይባላሉ በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚኖሩ ጥሮተኛ ናቸው። የወጣትነት ዘመናቸውን በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ለሰላሳ ዓመታት ሀገራቸውን በሙያቸው አገልግለዋል። እኒህ ጥሮተኛ በሙያቸው በወጣትነት...

የክልሉን ማዕድን ሀብት ማልማት እና ሠፊ የሥራ ዕድል መፍጠር ለሚችሉ ግዙፍ ፋብሪካዎች ፈቃድ...

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ በተካሄደ ጥናት በአምስት ዘርፎች የሚካተቱ 35 የማዕድን አይነቶች መገኘታቸውን ቢሮው ገልጿል፡፡ ክልሉ በርካታ የማዕድን ሀብት ባለቤት እንደኾነ በተደረጉ ጥናቶች መረጋገጡን የአማራ ክልል...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ።

የካቲት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት፣ ከተወካዮቹ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ማብራሪያ እና ምላሽ ይሰጣሉ፡፡ #ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ #ሀገርን በዘላቂነት እናልማ #የፈረሰውን አብልጠን...

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሲያትል፣ ዋሽንግተን፣ ኦሪገን፣ አይዳሆ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት በአሸባሪው...

ደሴ: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሲያትል፣ ዋሽንግተን፣ ኦሪገን፣ አይዳሆ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት በደቡብ ወሎ ዞን እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አድርጓል።...