የደቡብ ዕዝ የ21ኛ ክፍለ ጦር ጀብድ ለፈጸሙ የሠራዊት አመራሮችና አባላት የሜዳይ ሽልማት እና ማዕረግ...
የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ሀገር የማፍረስ ዕኩይ ዓላማው እንዳይሳካ በተካሄደው የኅልውና ዘመቻ የመከላከያ ሠራዊትና ሌሎች የጸጥታ ኀይሎች ታሪክ የማይረሳው ጀብድ ፈጽመዋል። ከነዚህ የሀገር ባለውለታዎች መካከልም የ21ኛ ጉና ክፍለ ጦር ሠራዊት...
የማዕከላዊ ዕዝ የሠራዊት መሪዎችና አባላት ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች ጋር የአፈር እቀባና የእርከን ሥራ...
የማዕከላዊ ዕዝ የሠራዊት መሪዎችና አባላት ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች ጋር የአፈር እቀባና የእርከን ሥራ አከናወኑ።
ሰቆጣ፡ የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ዕዝ የሠራዊት መሪዎችና አባላት ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች ጋር የአፈር እቀባና የእርከን ሥራ...
በአሸባሪው የትግራይ ቡድን ወረራ የደረሠውን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ውድመት በልማት ለመተካት እየሠራ መሆኑን አመልድ...
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አመልድ ኢትዮጵያ የድርጅቱን ሀብት እና ንብረት በመጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ የድርጅቱ ሠራተኞች እና ተባባሪ አካላት ዕውቅናና ሽልማት ሰጥቷል።
የአመልድ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስኪያጅ አለማየሁ ዋሴ (ዶ.ር) አመልድ...
“የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ሕዝብ ባለፉት 15 ወራት በደም የተገኘ ነጻነቱን መብራት፤ የናፈቀውን እውነተኛ...
የካቲት 17/2014 ዓ.ም(አሚኮ) ከነጫካ አስተሳሰቡ ሳይሻሻል እና መለወጥ ተስኖት ከተራ ሽፍትነት እስከ መንግሥትነት ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ የኢትዮጵያ ሰማይ ስር ያንዣበበው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለሀገሪቱ እዳ፤ ለሕዝቧ መከራ ኾኖ የኖረበትን ጊዜ...
ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በአግባቡ ለመሰብሰብ እና የሚታዩ የአሠራር ክፍተቶችን ለመቅረፍ በጋራ እንደሚሠሩ የአማራ ክልል...
ደሴ: የካቲት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ ውድመት የደረሰበትን የሕዝብ ሀብት እንዳይባክን ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በአግባቡ ለመሰብሰብ እና የሚታዩ የአሠራር ክፍተቶችን ለመቅረፍ በጋራ እንደሚሠሩ የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ እና ገቢዎች...








