“ከጉስቁልና ለመውጣት የራሳችሁን ሰላም ጠብቁ” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከአዲስ ቅዳም ከተማ እና ከፋግታ ለኮማ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች እና በሰላም ዙሪያ ተወያይተዋል።
በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል...
ሰላም በመመኘት ብቻ የሚገኝ አይደለም።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴር ሀገራዊ የሰላም ግንባታ እና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ያለመ የምክክር መድረክ ከክልል እና ከፌዴራል ምክር ቤቶች ጋር እያካሄደ ነው።
መድረኩ የምክር ቤቶቹ የክትትል እና የቁጥጥር ሕግ በማውጣት ሥራዎቻቸው...
ፍርድ ቤቱ የሕዝብ እንግልትን ለመቀነስ የለውጥ ተግባራትን እያከናወነ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዳኞች፣ ለሬጅስትራሮች፣ ለችሎት ጸሐፊዎች እና ለስካኒግ ባለሙያዎች በኢ-ፋይሊንግ ሲስተም አጠቃቀምን በተመለከተ ሥልጠና ሰጥቷል።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤቶችን አገልግሎት አሰጣጥ በማዘመን ወጭ...
በደሴ እና አካበቢዋ ባለው የአየር ፀባይ ምክንያት ዛሬ እና ነገ በረራዎች አይኖሩም።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ሰዓት በደሴ እና አካበቢዋ ባለው ለበረራ አመቺ ያልሆነ የአየር ፀባይ ምክንያት በዛሬው እና በነገው ዕለት ወደ ከተማዋ የሚያደርገውን በረራ ለማቋረጥ መገደዱን አሳውቋል።
ከሚቲዎሮሎጂ በሚገኘው መረጃ...








