“90 ደቂቃ በሐይቅ ቢተር” ንጉሠ ነገሥት አፄ ኀይለሥላሴ
ባሕር ዳር: የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለግማሽ ምዕተ ዓመታት በተጠጋው የንግሥና ዘመናቸው በርካታ ሀገራዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ አበርክቶ እንደነበራቸው ታሪክ ይነግረናል፡፡ ንጉሠ ነገሥቱ በየጊዜው ከሚገጥሟቸው ችግሮች በፍጥነት ማገገም የሚችሉ፣ ጽኑ እና አገናዛቢ...
“ብልጽግና ትግል እና ለውጥ የወለደው ፓርቲ ነው” አቶ ብናልፍ አንዱዓለም
አዲስ አበባ፡ የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ብናልፍ አንዱዓለም “ብልጽግና ትግል እና ለውጥ የወለደው ፓርቲ ነው” ብለዋል፡፡ ይህ የትግል ለውጥ በአግባቡ እንዲመራና የታለመለትን ስኬት ማምጣት እንዲችል በሪፎርም እንዲመራ...
የዓድዋ ድል አሁን ለገጠሙን ችግሮች መፍትሔ አመላካች እንደሆነ ተገለጸ።
አዲስ አበባ: የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ ከዓድዋ ድል ምን እንማራለን በሚል መሪ ሃሳብ የፓናል ውይይት በሀገር ፍቅር ቴያትር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተጋበዙ ምሁራን ተሳትፈዋል፡፡...
“ውስጣዊ ሰላምና አንድነትን በማጠናከር ማንኛውንም ጥቃት መመከት የሚያስችል አደረጃጀት መፍጠር ይገባል” አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ በኅልውና ዘመቻው ለተፋለሙ ጀግኖች የእውቅናና ምስጋና መርኃግብር ትናንት ተካሂዷል። የወረዳው ሕዝብ ያለ በቂ መሣሪያ በድንጋይ ናዳ ጭምር ጠላትን ፊት ለፊት የገጠመ ጀግና ነው። መስዋእትነት...
ʺየተከዜ ዳር ማዕበሎች፣ የበረሃ መብረቆች”
ባሕር ዳር: የካቲት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የበረሃ መብረቆች፣ የኢትዮጵያ ቀኞች፣ የጀግንነት መሠረቶች፣ የጽናት ተምሳሌቶች፣ የማይደፈሩ፣ በትግል ውስጥ የሚኖሩ ጀግኖች፡፡ ለማንነት፣ ለአንድነት፣ ለኢትዮጵያዊነት፣ ለክብርና ለፍቅር ሲሉ አያሌ በደሎችን አሳልፈዋል፡፡ ቤትና ንብረታቸውን ጥለው በበረሃ ውስጥ...








