❝የዓድዋ የነጻነት ተጋድሎና ድል የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን አርማ ነው!!❞ የአማራ ክልል መንግሥት
ባሕር ዳር: የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት ❝የዓድዋ የነጻነት ተጋድሎና ድል የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን አርማ ነው❞ ሲል ገልጿል።
የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-...
መሠረታዊ የሕዝብ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ወጣቶች ጠየቁ፡፡
የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለ ርስት ኾነው ሳለ እንግዳ፣ ባለሀብት ኾነው ሳለ የበይ ተመልካች ኾነው የቆዩት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ አማራዎች ከበጌምድር ተነጥለው በማይመስላቸው ማንነት ውስጥ ለዓመታት ቆይተዋል። እነዚህ የስሜን በጌምድር አማራዎች ለማንነታቸውና ለነፃነታቸው...
“እንኳን ለዐድዋ ድል 126ኛ ዓመት አደረሳችሁ!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የዐድዋ ድል በዓል አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል፡-
ጀግኖች እናቶቻችንና አባቶቻችን ቅኝ ተገዥነትንና ባርነትን፣ የበታችነትንና ውርደትን እምቢ ብለው ታሪክ የሠሩበትን የዐድዋ ድል በዓል ለማክበር በመቻላችን ዕድለኞች...
ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ቀንዲል…
የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር የካቲት 16/1885 ለሦስት ወር ያህል ውይይት በማድረግ ዋና ዋናዎቹ የአውሮፓ ቅኝ ገዢዎች ተሰብስበው ከ80 በመቶ በላይ የሚኾነውን የአፍሪካ መሬት የሐሳብ መስመር እያሠመሩ ያለ ከልካይ ተከፋፈሉ።
የበርሊን ጉባዔ...
“ወልቃይት የአማራ ሕዝብ የትግል አስኳል ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ወጣቶች ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጋር እየመከሩ ነው።
በምክክር መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ጌታቸው...








