አምባሳደሮች የዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ስርዓትን እና መርህን በመከተል በተለያዩ መስኮች ለሀገራቸው ጥቅም እና ፍላጎት...
የካቲት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሁለት የሳምንታት ለአዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል።
በስልጠናዉ ማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ የኢፊዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አምባሳደሮች የኢትዮጵያን ብሔራዊ...
ትጋት፡ ከመርቆሪዎስ እስከ መርቆሪዎስ!
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አድካሚ በሆነችው ዓለም ብርቱ ሆነው የተገኙ፤ ፈታኝ በሆነው ሕይዎት ጽናታቸው ምሳሌ የነበረ፤ ሐሰት በበዛበት ምድር እድሜ ዘመናቸውን ከእውነት ጋር የኖሩ ናቸው፡፡ ያስተማሩትን በተግባር የገለጹ፣ ትጉህ እረኛ፣ እውነተኛ...
ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የሚሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የሚሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአሜሪካ ኒውጀርሲ ግዛት እንደሚካሄድ ተገለጸ።
በአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ቶም ማሊኖውስኪ (ኒውጀርሲ)፣ ያንግ ኪም (ካሊፎርኒያ)፣ ግሪጎሪ ሚክስ (ኒው...
ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ከአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ጋር በመሆን ታላላቅ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊና ሀገራዊ ሁነቶች ያለምን የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲጠናቀቁና የሀገራችን ገጽታ እንዲገነባ የበኩሉን ድርሻ ሲወጣ ቆይቷል።
ይሁን እንጂ አንዳንድ...








