የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዓተ ቀብር መጋቢት 4 እንደሚፈጸም ቤተክርስቲያኗ አስታወቀች።

የካቲት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዓተ ቀብር የፊታችን እሁድ መጋቢት 4/2014 ዓ.ም እንደሚፈጸም ቤተክርስቲያኗ አስታወቀች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ...

ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ ሻምበል መማር ጌትነት የክስ መዝገብ ጥፋተኛ በተባሉ ተከሳሾች ላይ የቅጣት...

የካቲት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 15 ክስተት ጋር ተያይዞ ከሕዳር 23/2012 ዓ.ም ጀምሮ ጉዳያቸው በፍርድ ሂደት ሲታይ የቆዩ ተጠርጣሪዎች ጥፋተኛ በተባሉ 31 ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላልፏል፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው...

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በፀጥታ እና ደኅንነት፣ በትምህርትና ስልጠና እንዲሁም በሰላም ማስከበር በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።

የካቲት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 9ኛው የኢትዮ- ጅቡቲ የመከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሞች ስብሰባ በአዲስ አበባ የመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ተካሂዷል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የጅቡቲ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአዳማ ቆርቆሮ ፋብሪካ ማስፋፊያ ፕሮጀክትን መርቀው ከፈቱ።

የካቲት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዳማ ቆርቆሮ ፋብሪካ በ 5 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ያስገነባውን የፕሮጀክቱ ማስፋፊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት አስመርቋል። ፋብሪካው በ2003 ዓ.ም በ40 ሚሊዮን ብር ካፒታል፣ በ26 ሠራተኞች እና በ30...

በአማራ ክልል ከ11 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ ወገኖች የዕለት ምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የክልሉ አደጋ...

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሽብርተኛው የትግራይ ቡድን ወረራ የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው የመመለሱ ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር እያሱ መስፍን ገልጸዋል፡፡ በማንነታቸው...