ግሎባል አሊያንስ ከልማት ማኅበራት ጋር በመሆን በሰቆጣ ከተማ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሊገነባ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ግሎባል አሊያንስ ከአማራና ዋግ ልማት ማኅበራት ጋር በመሆን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ሰቆጣ ከተማ ለሚገነባው የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
በትምህርት ቤቱ ግንባታ በፍሎሪዳ የሚኖሩ...
“ጦርነት ያልገደበው ለሙያዊ ቃል-ኪዳን የታመነ አገልግሎት”
ከሚሴ: የካቲት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አዋላጅ ነርስ በቀለ ይልማ ይባላል። በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በደዋ ጨፋ ወረዳ ወለዲ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ነው የሚሠራው።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ተላላኪው ኦነግ ሸኔ ወለዲ ከተማንና አካባቢውን...
“ነፃነታችን የአማራነታችን ፋና ወጊ ነው” የሑመራ ከተማ ሴቶች
ሑመራ: የካቲት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የክት ልብሳቸውን እንዳይለብሱ፣ በባህላቸው እንዳይጨፍሩ፣ በቋንቋቸው እንዳይናገሩ፣ ወግና ትውፊታቸውን ለልጆቻቸው እንዳያስተምሩ፣ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ሴቶች ከፍተኛ ጫና ይደርስባቸው ነበር።
ይህ ጭቆናና ግፍ ያልበገራቸው የወልቃይት ጠገዴ ሴቶች...
የቀድሞው የሰሜን ሸዋ ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ሥርዓተ ቀብር የፊታችን ሐሙስ እንደሚከናወን የሰሜን...
ደብረ ብርሃን: የካቲት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ አባቡ በሰጡት መግለጫ የብፁዕነታቸው የቀብር ሥነ ሥርዓት የፊታችን ሐሙስ መጋቢት 1/2014 ዓ.ም ይከናወናል ብለዋል። የቀብር ሥርዓታቸውም በደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ...
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በኅልውና ዘመቻው ከፍተኛ ተጋድሎ ላደረጉ ሴት የሠራዊት አባላት እውቅና ሰጡ።
የካቲት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በኅልውና ዘመቻ ወቅት ከፍተኛ ተጋድሎ ላደረጉ ሴት የመከላከያ ሠራዊት አባላት እውቅናና የምስክር ወረቀት ሰጥተዋል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሴቶች ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው።
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በዚህ...








