“ወራሪውን ቡድን እስካልደመሰስን ድረስ እንቅልፍ አይወስደንም” የጠገዴ ወረዳ ሚሊሻዎች

ሑመራ: መጋቢት 12/2014 ዓ.ም ክንዳቸው ነበልባል፣ አፈ ሙዛቸው የሚያቃጥል፣ ለወደዱት ፀዓዳ፣ ለጠሉት ፊታቸው እንደ ረመጥ የሚፋጅ፣ እንኳን ተኩሰው ወርውረው የማይስቱ፣ የደጋዎቹ መብረቅ፣ ቁጣቸው የጎመራ፣ በነፃነታቸው ለመጣ ከአፈር ሳይደባልቁ ዝንፍ የማይሉት የጠገዴ ወረዳ ሚሊሻዎች አሸባሪውን...

አብን በጠቅላላ ጉባዔው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እንደመረጠ ተደርጎ የሚሰራጭ መረጃ ሐሰት መኾኑን ገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ባለፉት ሁለት ቀናት የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን እንዲሁም ዛሬ ሦስተኛ ድርጅታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል። የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ጣሂር መሐመድ ጠቅላላ ጉባዔውን...

“አዝጋሚ የሆነውን የግብርና ምርት እድገት ለመለወጥ ጉዞውን ከእርምጃ ወደ ሩጫ መቀየር ይገባል”ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር...

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አዝጋሚ የሆነውን የግብርና ምርት እድገት ለመለወጥ ጉዞውን ከእርምጃ ወደ ሩጫ መቀየር ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “አርሶ አደሩ ስንዴን ለፍጆታ ብቻ ሳይሆን ለገበያ...

አብን ዶክተር በለጠ ሞላን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዶክተር በለጠ ሞላን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል። አቶ መልካሙ ሹምዬ ደግሞ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። አብን ለሦስት ቀናት ሲያካሂድ በቆየው የማዕከላዊ...

“በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን ያስፈልገናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የስንዴ አቅርቦት በዓለም አቀፍ ሁነቶች ጫና እየደረሰበት በመሆኑ፣ በምግብ ራሳችንን ለመቻል ምርታማነታችንን ማፋጠን በእጅጉ ያስፈልገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳስበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ከፌዴራልና ክልል...