የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገራዊ ዲፕሎማሲ የቅንጅት መድረክ ውይይት መርኃግብር እያካሄደ ነው።
መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገራዊ ዲፕሎማሲ የቅንጅት መድረክ ውይይት መርኃግብር እያካሄደ ነው።
ከተመሰረተ 10 ዓመታት ያስቆጠረ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ የቅንጅት መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ የተለያዩ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች፣ የፋይናንስ ተቋማትና ጉምሩክን ጨምሮ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው...
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ)
👉የምክር ቤት አባላቱ የፀጥታ፣ የመልካም አሥተዳደርና የዘላቂ ሰላም ጥያቄዎችን አንስተዋል።
👉በሌሎች ክልሎች ያሉ አማራዎች ሰቆቃ የሚያበቃው መቼ ነው?
👉ለጦርነቱ የተሰበሰበው በጀትና የወጣው ወጪ በኦዲት ሪፖርት መቅረብ አለበት።...
የአሸባሪውን የትግራይ ቡድን የዳግም ወረራ ዝግጅት ለመቀልበስ ጠንካራ የውስጥ ዝግጅት ማድረግ እና አንድነትን መጠበቅ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የሥራ አፈፃፀም እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ያቀረቡት ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ ደንብ በማውጣት...
“የክልሉን ሰላምና ደኅንነት ለመጠበቅና ከጥቃት መከላከል የሚያስችል የኀይል ግንባታ ተግባር በአግባቡ ታቅዶ በተቀናጀ መልኩ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በምክር ቤቱ የ2014 በጀት ዓመት የክልሉን የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ሲያቀርቡ ካስተላለፏቸው መልዕክቶች
•የአሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ ለመቀልበስ...
”ኤችአር 6600 ከፀደቀ የኢትዮጵያና የአሜሪካን ግንኙነት የሚሽር ነው” ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት መግለጫ የኤች አር 6600 ፍላጎት እስካሁን በኢትዮጵያ የተሠሩ መልካም ተግባራትን ኹሉ የሚክድና የሚሸረሽር...








