በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ተቋማት መልሶ በማቋቋም ስልጠና ለማስጀመር እየተሰራ ነው።

ባሕረ ዳር: መጋቢት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ እና በአፋር ክልል በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ተቋማት መልሶ በማቋቋምና ተቋማቱን በማስተሳሰር በአጭር ጊዜ ውስጥ ስልጠና ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አሰታወቀ። ተቋማት...

ʺ በሚያልፈው ዓለም የማያልፈውን አድርግ”

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መኖር ባለመኖር ውስጥ እያለ፣ ሰማይ ሳይዘረጋ ምድር ሳትጸና፣ የንፋስ አውታሮች ሳይነፍሱ፣ ቀላያት ሳይፈስሱ፣ የሚታየውና የማይታየው ዓለም ሳይፈጠር፣ ዘመን ሳይቆጠር አስቀድሞ ይኖር ነበር፡፡ ከዚህ ዘመን ጀምሮ ኖረ፣ እስከዚህ ዘመንም...

“የጅቡቲ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ወንድሜ ኢስማኤል ኦመር ጌሌህ ወደ ሁለተኛ ቤትዎ እንኳን በደህና መጡ”ጠቅላይ ሚኒስትር...

አዲስ አበባ: መጋቢት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጄሌ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ አደስ አበባ ሲገቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...

በውኃ ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ የዲዛይን ጥራት ችግርና የግንባታ ጊዜ መጓተት ለማስቀረት የሚያስችሉ ሶፍትዌሮችን ማበልፀጉን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በተቋሙ በበለፀጉ ሶፍትዌሮች አጠቃቀም ዙሪያ ሲሰለጥኑ የቆዩና ከሁሉም ክልሎችና ሁለት የከተማ አስተዳደሮች የውኃ ሴክተር ተቋማት የተውጣጡ 120 ባለሙያዎችን ዛሬ አስመርቋል። የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር...

ዘምዘም ባንክ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለወደሙ የደሴ ከተማ ትምህርት ቤቶች ድጋፍ አደረገ፡፡

ደሴ: መጋቢት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዘምዘም ባንክ ከወለድ ነጻ ቅርንጫፉን በደሴ ከተማ በከፈተበት ወቅት በደሴ ከተማ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለወደሙ ትምህርት ቤቶች መልሶ ግንባታ የሚውል 150 ሽህ ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ደሴ ከተማ ለረጅም...