ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጂቡቲው ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።

ባሕር ዳር: 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጂቡቲ ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። የጂቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት አዲስ...

“የዘንድሮ የዒድ በዓል ኢትዮጵያ ለእስልምና ሃይማኖት ባለውለታ መኾኗን በሚያሳይ መልኩ ይከበራል” ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ

መጋቢት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮ የዒድ በዓል ኢትዮጵያ ለእስልምና ሃይማኖት ባለውለታ መሆኗን ለዓለም ዳግም በሚረጋገጥበት መልኩ እንደሚከበር የመርኃግብሩ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ አስታወቁ። ኡስታዝ አቡበከር ለኢፕድ በሰጡት አስተያየት፣ የዒድ በዓል ትልቁ ምስጢር...

በጦርነቱ ተፈናቅለው ለችግር የተጋለጡ ወገኖችን በመርዳት የቆየ የእርስ በርስ የመደጋገፍ ባሕልን ማጠናከር እንደሚገባ የአማራ...

ሰቆጣ: መጋቢት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የከፋ ችግር ላይ ለወደቁ ሴቶች እና ሕጻናት 3 ሚሊዮን ብር የሚገመት የአይነት እና ለ300 እናቶች ደግሞ 1...

በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ተቋማት መልሶ በማቋቋም ስልጠና ለማስጀመር እየተሰራ ነው።

ባሕረ ዳር: መጋቢት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ እና በአፋር ክልል በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ተቋማት መልሶ በማቋቋምና ተቋማቱን በማስተሳሰር በአጭር ጊዜ ውስጥ ስልጠና ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አሰታወቀ። ተቋማት...

ʺ በሚያልፈው ዓለም የማያልፈውን አድርግ”

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መኖር ባለመኖር ውስጥ እያለ፣ ሰማይ ሳይዘረጋ ምድር ሳትጸና፣ የንፋስ አውታሮች ሳይነፍሱ፣ ቀላያት ሳይፈስሱ፣ የሚታየውና የማይታየው ዓለም ሳይፈጠር፣ ዘመን ሳይቆጠር አስቀድሞ ይኖር ነበር፡፡ ከዚህ ዘመን ጀምሮ ኖረ፣ እስከዚህ ዘመንም...