“ሕገ ወጥ ንግድን መከላከል የሚቻለው የንግድ ሥርዓቱ ሲዘምን ብቻ ነው” የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1952 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ የቆየው የሀገሪቱ የንግድ ሕግ ባለፈው ዓመት ተሻሽሏል፡፡ ሦስት የተለያየ ርእዮተ ዓለማዊ ዕይታ የነበራቸውን መንግሥታት ያሳለፈው የንግድ ሕጉ ዘመኑን በዋጀ እና ዓለም አቀፋዊ...

የፌደሬሽን ምክር ቤት የክልሎችን በጀት ተመጣጣኝ ለማድረግ እየሠራ እንደሚገኝ አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በፌደሬሽን ምክር ቤት የበይነ መንግሥታት ፊስካል ወይም የወጭ እና ገቢ ግንኙነት የሚመራበትን አሠራር መፍጠር እና ቀጣይ አቅጣጫ በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። ባለፉት 30 ዓመታት የክልሎች...

ንጋት ኮርፖሬት በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ5 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት...

ሰቆጣ: መጋቢት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የዘላቂ በጎ አድራጎት ድርጅት የቀድሞው ጥረት ኮርፖሬት የአኹኑ ንጋት ኮርፖሬት፥ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ5 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ከ1...

የአማራ ክልል ግብርናና አግሮ ፕሮሰሲንግ ምርቶች ገበያ መዳረሻ ድርጅት የገበያ ክፍተትን ለመሙላትን ለማረጋጋት የሚያከናውናቸው...

ደብረታቦር: መጋቢት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 188/2011 የተቋቋመው የአማራ ክልል ግብርናና አግሮ ፕሮሰሲንግ ምርቶች ገበያ መዳረሻ ድርጅት አምራችና የምርት አቀናባሪዎችን ከሸማቹ ጋር በቀጥታ ማገናኘት፣ የግብይት ትስስር በመፍጠር የተረጋጋ የገበያ...

ሕፃናት እና እናቶች አኹንም የኢትዮጵያዊያንን ድጋፍ ይሻሉ።

ሰቆጣ: መጋቢት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የሕፃናትና እናቶች የጤና ኹኔታ አሳስቦኛል ብሏል። የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ምክትል ኀላፊ አሰፋ ነጋሽ እንዳሉት ጤና መምሪያው የተፈናቀሉ እናቶች ...