“ረመዳን ጾም የመተዛዘን፣ የመረዳዳት እና የመከባበር ወቅት ነው”ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ 1443ኛውን የረመዳን ጾም አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንደ ፕሬዚዳንቱ ገለጻ ረመዳን ጾም የመተዛዘን፣ የመረዳዳት እና የመከባበር ወቅት ነው።...

የማዕቀብ ረቂቅ ሕጎቹ ከውጫሌ ውል በምን ይለያሉ?

ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ ራሱን ብዙ ጊዜ ሲደግም እየታዘብን ነው፡፡ ዛሬም የሰላም እጦታችንን እንደ ምክንያት፤ ድህነታችንን እንደጉልበት እየተጠቀሙ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ክንዶቻቸውን ሲያሳርፉብን እናስተውላለን፡፡ ሰብዓዊነት እንደ መነሻ፣ ዴሞክራሲ እንደ...

ኤች.አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ሕጎችን ለማስቆም የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ እንዲቀጥል መንግሥት ጥሪ...

መጋቢት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ኮንግረንስ የሚቀነቀንላቸው ኤች.አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ሕጎችን ተፈጻሚነት እንዳይኖራቸው ለማስቆም በሀገር ውስጥና በውጪ የተጀመሩ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ...

ʺክርስቲያን በጸሎት ሙስሊም በሶላት፣ እምዬ ኢትዮጵያ የእምነት ባላደራ ደጀ ሰላም ናት”

ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እንዳይገፏት ዓለት ላይ የጸናች፣ እንዳይሽሯት በደም ማሕተም የታተመች፣ በአጥንት የጠነከረች፣ በማይበጠስ የምስጢር ገመድ የታሰረች፣ በማይደፈር ጥላ ሥር የተጠለለች፣ ከገዘፉት የገዘፈች፣ ከጠነከሩት የጠነከረች፣ ውዥንብር የማያናውጻት፣ መከራ የማያስደነግጣት፣ ወርቃማው...

የክርስትና እና የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የጾም ወቅቶችን በችግር ውስጥ ያሉ ወገኖችን በመደገፍ ሊያሳልፉ እንደሚገባ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሕዝብ የሽምግልና ሥርዓት ማኀበር የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነዋሪዎች የገጠማቸውን የርሃብ አደጋ ለመታደግ የክርስትና እና የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ሊደግፉ እንደሚገባ ጥሪ አቅርቧል። ድጋፉ የሚሰባሰበው "የጾም...