ለትንሣኤ በዓል ወደ እስራኤል በሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን ተጥሎ የነበረው የቡድን ጉዞ ተነሳ።
መጋቢት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የእስራኤል የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ለሚመጡ ጎብኚዎች የቡድን ቪዛ እገዳ መጣሉ ይታወሳል።
በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገዳም አባቶች እና በእስራኤል የኢፌዴሪ ኤምባሲ ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣...
መንግሥት የኦንላይን አገልግሎት ክፍያዎችን በዲጂታል አማራጭ እንዲፈጸሙ ሊያደርግ ነው፡፡
መጋቢት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ማስተርካርድ የመንግሥት አገልግሎት የክፍያ ሥርዐትን ለማዘመን የሚያስችላቸውን ሰምምነት አድርገዋል፡፡
ስምምነቱ የኢትዮጵያ መንግሥት የማስተርካርድ የክፍያ አማራጭን ከኤሌክትሮኒክ ሰርቪስ አገልግሎት ፖርታል ጋር በማቀናጀት ዜጎች ክፍያዎችን...
እውነት አሸባሪው ትህነግ ከግጭት መራቅ ይሆንለታል?
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ግጭት ለአሸባሪው ትህነግ ከዘመን የተመዘዘ ሥሪቱ ስለመሆኑ ደጋግመን ዐይተናል፡፡ ኢትዮጵያ በአሸባሪው ትህነግ ተወግታ፣ ደምታ የቆሰለችው አንድ ጊዜ ብቻ አይደለም፡፡ የሽብር ቡድኑ እንደ ድርጅት ከተመሰረተበት፣ እንደ...
“ነዋሪዎችን ለእንግልት የሚዳርጉና የመልካም አስተዳደር ችግር የሆኑ አሠራሮችን ለማስወገድ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በትኩረት እየሠራ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በከተሞች የማዘጋጃ ቤት አገልግሎት አሰጣጥና አውቶሜሽን ሥርዓት ላይ ትኩረት ያደረገ የልምድ ልውውጥ አውደ ጥናት በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው።
የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ባዘጋጀው...
በአማራና አፋር ክልሎች የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮችና የኦፕቲካል ፋይበር የጥገና ሥራ ተጠናቀቀ፡፡
መጋቢት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራና አፋር ክልሎች የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ለመጠገን ለመለዋወጫ አቅርቦት የወጣውን ወጪ ሳይጨምር ለሥራው ብቻ ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ መደረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኀይል አሰታወቀ።
በአሸባሪው ቡድን ከፍተኛ ውድመት አጋጥሞ...








