ማላላ ፈንድ በአማራ ክልል የ19 ሚሊዮን ብር በላይ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡
ማላላ ፈንድ በአማራ ክልል የ19 ሚሊዮን ብር በላይ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ማላላ ፈንድ በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች እና የትምሕርት ተቋማትን ሊደግፍ የሚችል...
የሚኒስትሮች የጋራ ግብረ ኀይል እስካሁን የተካሄዱ የምርመራና የመልሶ ማቋቋም ሥራን እየገመገመ ነው።
መጋቢት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች የጋራ ግብረ ኀይል እስካሁን የተካሄዱ የምርመራና የመልሶ ማቋቋም ሥራን በገመገመበት መድረክ በአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች የተፈፀሙ ወንጀሎችን ተመልክቷል።
ግብረ ኀይሉ በሥሩ የተዋቀሩ ኮሚቴዎች እየሠሯቸው ያሉ ተግባራትን እና ሥራዎቹ...
“ሕዝቡ እንደቀድሞው ለመኖር የሚያስችለው የማኅበራዊ ገመድ አሁንም አለ” የማኅበራዊ ሳይንስ ምሁር
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአገዛዝ ዘመኑ ኢትዮጵያዊያንን በሐሰት ትርክት የመለያየት ሴራን በመቅረፅ የራሱን የፖለቲካ ዓላማ ለማስፈጸም ከፍተኛ ሥራ ሠርቷል፡፡ ከአንድነት ይልቅ ልዩነትን በመስበክ ለዘመናት በአንድነትና በፍቅር ሲኖር የነበረ ሕዝብን እንዲለያይ...
“የኢትዮጵያው ኦሽዊትዝ”
መጋቢት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እውነት ወደ ዘር ስታጋድል፣ በዘመነኞች ስትበደል፣ ውሸት ሲጎለምስ፣ እውነት ስትኮስስ ማየት ልምድ የኾነ ይመስላል፡፡ አፍና ሀብት ያላቸው ሀገራት እውነትን የጥቅማቸው እስረኛ ሊያደርጓት፣ አቅሟን ሊነጥቋት ይሻሉ፡፡ እውነት ከሙታን ተለይታ እንደምትወጣ፣ በጨለማ...
የአማራ ክልልን ኢንቨስትመንት ለማሳደግ የክልሉ መንግሥት ከባለሀብቶች ጋር በቅርበት እንደሚሠራ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በክልሉ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን በተመለከተ ከባለሀብቶች እና ሌሎች አጋርና ባለድርሻዎች ጋር በባሕር ዳር ውይይት እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የክልሉ መንግሥት...








