የሕዝቡን የቀደመ አንድነትና ትስስር ለማስቀጠል አልሞ የሚሠራ አሥተዳደራዊ አማካሪ ምክር ቤት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን...

መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝቡን አንድነትና ትስስር ለማስቀጠል አልሞ የሚሠራ 19 አባላት ያሉት አማካሪ ምክር ቤት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዛሬ ተቋቁሟል። ይህ ምክር ቤት በዞኑ ባሉ 7 ወረዳዎች ማለትም ሁለቱ ጭልጋ ወረዳዎችን ጨምሮ፣ ላይ...

“በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አማራ ሕዝብ ላይ በአሸባሪው ህወሃት የተፈጸመውን ግፍ ዓለም ሊያውቀው ይገባል” በጎንደር...

ጎንደር: መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አማራ ሕዝብ ላይ በአሸባሪው ህወሃት የተፈጸመውን ግፍ ዓለም ሊያውቀው እንደሚገባ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አጥኝ ቡድን አስታወቀ። በጥናቱም ስልታዊና መዋቅራዊ በሆነ መንገድ በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት...

የሃይማኖት አባቶች ትልቅ ተሰሚነት ስላላቸው የሃይመኖት መቻቻልና መልካም ሰብዕናን በትውልዱ ላይ ለማስረጽ በትኩረት እንዲሠሩ...

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ የሃይማኖት መቻቻልን እና መልካም ሰብዕና መገንባት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ የመንግስት የሥራ ኀላፊዎች፣ ምሁራን እና ወጣቶች በተገኙበት ከሃይማኖት ...

“23 ፕሮጀክቶች መሬታቸውን በመንጠቅ ወደ መሬት ባንክ እንዲመለስና ለሌሎች አልሚዎች እንዲተላለፍ ተደርጓል” የባሕር...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በከተማ አሥተዳደሩ የሚስተዋሉ የማኅበረሰብ ችግሮችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደ...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያን ትክክለኛ ገጽታ ለማስተዋወቅ የሚያስችል የፐብሊክ ዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ጥናት ማዕከል አቋቋመ።

ጎንደር: መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመው የፐብሊክ ዲፕሎማሲና ዓለምአቀፍ ጥናት ማዕከል በዕውቀትና በምርምር በዳበሩ መረጃዎች ላይ ተመስርቶ በየጊዜው በሀገራችን ላይ የሚደረጉ የውጭ ሀገራት የተሳሳቱ ጫናዎችን ለማረምና እየገጠሙ ያሉ የዲፕሎማሲ ችግሮችን መቅረፍ...