አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች በጋራ ያወጡትን ሪፖርት እንደማይቀበለው የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ።
የክልሉ መንግሥት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች ባወጡት የጋራ ሪፖርት ላይ መግለጫ ሰጥቷል፤ ሙሉ መግለጫው ቀጥሎ ቀርቧል።
የአማራ ክልል መንግሥት በየትኛውም ዘመን፣ በማንኛውም የዓለማችን ሀገራት ሕዝቦች እና ማንኛውም አይነት የብሔር፣ ሃይማኖትም ሆነ የቆዳ...
“ከሕገወጦች የተያዘው ከ750 ሺህ ሊትር በላይ ዘይት ለሕብረተሰቡ ተከፋፍሏል” የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማዋ በተለያዩ ጊዜያት በተደረገ የቁጥጥር ሥራ ከሕገወጦች የተያዘው ከ750 ሺህ ሊትር በላይ ዘይት ለሕብረተሰቡ መከፋፈሉን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው የዘይት አቅርቦት ማነስና የዋጋ መጨመር ችግሮችን በፍጥነት...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ “ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ” የትኬት ዋጋ ላይ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ "ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት " ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ የትኬት ዋጋ ላይ ባደረገው የ20 በመቶ ቅናሽ ተጠቃሚዎች የትኬት...
ከሕዝብ የተነሱ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ለመመለስ እየሠራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ሀገሪቱ በተደረጉ ውይይቶች ከሕዝብ የተነሱ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ እየተሠራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ለኢፕድ እንደገለጹት በቅርቡ በተደረጉ ሕዝባዊ ውይይቶች...
አምባሳደር ታዬ ከአውሮፓ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ እና...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዶክተር አኔት ዌበር ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል።
አምባሳደር ታዬ...








