ከአንድ ዓመት በላይ ያለኤሌክትሪክ ኀይል የዘለቁት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ነዋሪዎች መፍትሔ እንዲሰጣቸው...
ሑመራ : ሚያዝያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን የግዞት ዘመን የተላቀቁት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ነዋሪዎች በሽብር ቡድኑ ጥፋት ምክንያት ከኤልክትሪክ ኀይል አገልግሎት ውጭ ከኾኑ ከአንድ ዓመት በላይ ተቆጥሯል፡፡ ከወልቃይት...
በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ለሚደረገው ጥረት፣ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት እንዲሁም የጤና ሥርዐት ለመዘርጋት...
ሚያዚያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ለሚደረገው ጥረት፣ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት እንዲሁም የጤና ሥርዐት ለመዘርጋት ካናዳ እገዛ እንደምታደርግ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን ገለጹ።
በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን፤ የካናዳና ኢትዮጵያ...
ግዞተኛው ልዑል!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ምስኪኑ ልጅ ፍርሐቱ አለቀቀውም፡፡ የመቅደላውን እልቂት እና የአባቱን ሞት ስላየ ሁነቱ በአዕምሮው ይመጣበታል” ንግሥት ቪክቶሪያ የባለ ራዕይ ልጅ መኾን መከራው ብዙ ነው፡፡ የንጉሥ ልጅ መሆን ተድላ እና ደስታ...
የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመጉዳት የተዘጋጁት ‘ኤች አር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎች እንዳይጸድቁ የዲያስፖራው...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ለመጉዳት እንዲሁም ከዓለም የፋይናንስ ስርዓት ለማስወጣት የተዘጋጁት 'ኤች አር 6600' እና 'ኤስ 3199' ረቂቅ ሕጎች እንዳይጸድቁ ዳያስፖራው ሁለገብ ጥረት እንዲያደርግ ተጠየቀ።
በቨርጂኒያ ግዛት የሚገኘው የ'ፑሽ ስታርት'...
የዓለም ማኅበረሰብ ወደ ቅዱስ ላልይበላ ቅርስ እንዲመለከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ሚያዝያ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ወደ ቅዱስ ላልይበላ ዓለም አቀፍ ቅርስ እንዲመለከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ጥሪ አቀረቡ፡፡
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና በነበረው ጦርነት የቅዱስ ላልይበላ ቅርስ የቱሪዝም እና የከተማው እንቅስቃሴ ከፍተኛ...








