ራስን ዝቅ የማድረግ የትህትና በዓል (ሆሳዕና በዓርያም)
ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ይኽ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ዘንድ የትህትና በዓል እንደኾነ ነው የሚታወቀው፡፡ በሆሳዕና በዓል መሪው ተመሪውን ዝቅ ማለትን ያስተማረበት ከመኾኑም በላይ ተመሪውም የሚመራውን ጨርቁን እያነጠፈ እና ዘንባባ እየጎዘጎዘ ያከበረበት የትህትና...
“ኑ የፍቅር ካባ እናልብሳችሁ፣ ከደግነት ምንጭ እናጠጣችሁ”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፍቅር እንደ ዥረት ይፈስባታል፣ ደግነት ይፈልቅባታል፣ ኢትዮጵያዊነት ተሞሽሮ ይኖርባታል። ፈጣሪ ምድሯን አድሏታል፣ የፍቅር ካባ አላብሷታል፣ በፍቅር ውቅያኖስ ከቧታል፣ በደግነት ባሕር አስውቧታል፣ በመልካምነት ምንጭ ያረሰርሳታል። ፀዳው በማያድፍ፣ በዘመን ብዛት...
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተሳካ ሮኬት አስወነጨፈ።
ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሦስተኛው ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደበው የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የአፄ ቴዎድሮስን የዕውቀት ጥያቄ የመመለስ ራዕይ አንግቦ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።
ዩኒቨርሲቲው የአፄ ቴዎድሮስን 154ኛ ዝክረ ሰማእት ምክንያት በማድረግ አሞራ ገደል በተባለ ሥፍራ...
“የሥራ እኩልነት መርሃቸው ነው። ሠርቶ መለወጥን በተግባር ያሳያሉ” አውራምባዎች
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአውራ አምባ ማኅበረሰብ 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በባሕር ዳር ከተማ ተከብሯል።
በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ ግዛቸው ሙሉነህ የአውራምባ ማኅበረሰብ ሌብነትን፣ መጥፎ ተግባርንና መጥፎ...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት ምክንያት መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ተማሪዎች በጎንደር...
ጎንደር: ሚያዝያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት ምክንያት ትግራይ ክልል መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ 85 የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የማርኬቲንግ ማኔጅመንት ተማሪዎች በጎንደር ዩንቨርሲቲ ተመድበው ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ዛሬ ተመርቀዋል።...








