“ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከቀጣይ ሣምንት ጀምሮ ወደ አገር ውስጥ ይገባል” ግብርና ሚኒስቴር
ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ በቀጣይ ሣምንት ጀምሮ ወደ ሀገር ውስጥ መግባት እንደሚጀምር የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።
ግብርና ሚኒስቴር በ2014/15 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ሥርጭት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።
በዚህ ዓመት...
በፀጥታና ደኅንነት ጉዳዮች ዙርያ ሲመከሩ የቆዩት የምሥራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።
ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ወታደራዊ መረጃ ተቋማት"ሰላማዊ እና ደኅንነቷ የተረጋገጠ አፍሪካን " ለመፍጠር በድንበር፣ በሳይበር፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ዙርያ፣ በማኅበራዊ ጉዳዮች፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በወጣቶችና ሥራ አጥነትን ለመቅረፍና በሌሎችም ጉዳዮች ለመሥራት ተስማምተዋል።
አሸባሪዎችንና...
“ምዕመናን በሰሙነ ሕማማት ክርስቲያናዊ ተግባራትን መፈጸም አለባቸው” ብፁዕ አቡነ አብርሃም
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሰሙነ ሕማማትን ምክንያት በማድረግ ለክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች መልእክት አስተላልፏል።
መልእክቱን ያስተላለፉት የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ የሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ አብርሃም ...
“የውስጥ ማንነትን የሚያስፋ እና ራስን ማዳመጥ የሚያስችሉ የሥነ ጽሑፍ ውጤቶች ለትውልዱ ያስፈልገዋል” ዶክተር ዳኛቸው...
ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር በጦርነት እንደምትከበረው ኹሉ በጦርነት ግን አትጸናም፡፡ ጦርነት ለሀገረ መንግሥት ምስረታ የመጨረሻ አማራጭ እንጅ የተሻለ እና ተመራጭ ምርጫ ኾኖ አያውቅም፡፡ እርግጥ ነው ኹሉም የዓለም ሀገራት በአስከፊ ጦርነት ውስጥ አልፈዋል፡፡ ምዕራባዊያን...
የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ እና ምቹ የኢኖቬሽን ሥነ ምህዳር መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የኢኖቬሽንና...
ሚያዝያ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሠራተኞች የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸምና በመንግሥት ሠራተኞች የድልድል መመሪያ ላይ ተወያይተዋል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ባለፉት ወራት የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ፣ ምቹ የኢኖቬሽን ሥነ ምህዳር መፍጠር፣ የመንግሥት...








