የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ሁለተኛ ዙር ግንባታ በዚህ ዓመት እንደሚጀመር የወደቡ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት በ20 ሄክታር መሬት ላይ በሶስት ተከታታይ ምዕራፍ እንዲገነባ እቅድ ተይዞለት የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት ከሶስት ዓመታት በፊት ነው። የመጀመሪያው ዙር ግንባታ 100 ሚሊዮን ብር...

“የሶስተኛው ምዕራፍ የጤና ተቋማትን መልሶ የመገንባት ተግባር የተደራጀ አቅምና የሁሉንም ርብርብ ይፈልጋል” ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር በጦርነት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት የመገንባት ተግባሩን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር አየለ ተሾመ እንደ ሀገር በተለይም በሰሜን ኢትዮጵያ ባሉ የጤና ተቋማት ላይ...

ሕማማቱ ግን የትንሳኤውን ብርሃን አያግዱትም !

ባሕር ዳር : ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞነ ሕማማት ከሞት በኋላ ዘላለማዊ ሕይዎት፣ ከመከራ ሌሊቶች የሚቀዱ የፍስሃ ጅረቶች፣ ከስደት የሚወረስ ርስት፣ ከበደል የበረታ ይቅርታ እና ከመጥፋት ያዳነ አሸናፊነት የተቸረበት የፈተና ወቅት ነው፡፡ በሰሞነ ሕማማት...

ከአሮጌው ሥርዓት ወደ አዲሱ ሥርዓት መሸጋገሪያ ድልድይ ጸሎተ ሐሙስ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቆየው ሥርዓት ተወግዶ አዲሱ ሥርዓት ይተካ ዘንድ ከሰሞነ ሕማማት ዕለተ ሐሙስ ተመራጭ ኾና ተገኘች፡፡ በዚህች እለት እግዚያብሔር ወልድ ከአሮጌው ብሉ ኪዳን ወደ ሐዲሱ ኪዳን የሰው ልጆች ይሸጋገሩ ዘንድ...

“ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ የክልሉ መንግሥት ተቀዳሚ የትኩረት አቅጣጫ ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለብዙኃን መገናኛ ተቋማት መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ የክልሉ መንግሥት ተቀዳሚ ትኩረት ነው ያሉት የቢሮ ኅላፊው አቶ ግዛቸው ሙሉነህ...