የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ 34 የአልሸባብ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባና በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲዘጋጁ የነበሩ 34 የአልሸባብ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባና...

ክርስቶስ ሞቶ የተነሳው ዘር፣ ቀለም፣ ብሔር ለይቶ ሳይሆን የሰው ልጆችን ሁሉ ነፃ ለማውጣት ነው”...

ወልድያ: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎና በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና የላልይበላ ገዳማት የበላይ ጠባቂ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ የትንሣኤ በዓልን አስመልክተው ለምዕመኑ የመልካም ምኞት ...

የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል የተፈናቀሉትን በመደገፍና የተቸገሩትን በመርዳት ማክበር እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሣኤ በዓልን በተለያየ ምክንያት በሰላም ለማክበር እድል ላጡ ሁሉ ተስፋ በመኾን በጋራ ማክበር እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶቹ መልዕክት አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ...

“ጌታችን ተመረመረ ዲያቢሎስ ታሰረ!”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እውነት እና ፍቅር ከአዕምሮ በላይ የሆነ ውድ ዋጋ ተከፍሎባቸው ዳኑ፡፡ የማያልፉ የሚመስሉት ሕማማተ ሌሊቶች በመለኮታዊ ጽናት የዶሮ ጩኽትን ተሻገሩ፡፡ ቀዳሚው አዳም በሁለተኛው አዳም ስቅላት እና ሞት ዘላለማዊ ሕይዎትን...

የዘንድሮ የበዓል ገበያ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ማሳየቱን የባሕር ዳር ከተማ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የበዓል ገበያን አሚኮ ተዟዙሮ ቃኝቷል፡፡ የዶሮ፣ የበግ፣ የፍየል እና የከብት ዋጋ ካባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መታዬቱን ሸማቾች ተናግረዋል፡፡ የአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን በባሕር...