“የውዥንብሩ ጊዜ የረዘመ መስሎ ይሰማል፤ ምን ቢረዝም ግን መጨረሻ አለው፡፡ ሳይጨርስ ይጨረሳል!” አቶ ግርማ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ ለትንሣኤ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል። የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል የምናከብረው ዳገቱን ለመውጣት የበለጠ አቅም እና ፈተና...

“እነኾ ሲኦል ተጨነቀች፣ በግዞት የያዘቻቸውን ነብሳት ተነጠቀች”

ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሞትን የሚያሸንፈው፣ ሕይወትን የሚሰጠው፣ ኹሉን የሚያደርገው፣ ኹሉን የሚችለው፣ በፍጥረታት መካከል፣ በዓለማት ኹሉ በሚታየውም፣ በማይታየውም፣ በሚዳሰሰውም በማይዳሰሰውም፣ በታሰበውም፣ ባልታሰበውም፣ በተደረሰበትም ባልተደረሰበትም ውስጥ የሚገኘው አምላክ ስለ ፍቅር ሲል ራሱን አሳልፎ ሰጠ፡፡ ሞትን...

የትንሣኤ በዓልን አንድነትን በማጠናከር እና ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም በመሥራት ማክበር እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ።

አዲስ አበባ : ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓልን ስናከብር አንድነታችንን በማጠናከር እና የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በተግባር በመሥራት ሊኾን ይገባል" ሲሉ የሃይማኖት አባቶች አሳስበዋል፡፡ በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በነገው ዕለት የሚከበረውን የትንሣኤ...

“ብዙዎች ሀገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ ሲሉ መስዋእትነት ከፍለዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ዛሬ ከጀግኖች የማዕከላዊ ዕዝ ብሔራዊ ኀይላችን አባላት ጋር ጊዜ በማሳለፌ ክብር ይሰማኛል። "ብዙዎች ሀገራችንን ለማገልገል እና ታላቋን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ...

የትንሣኤ በዓልን የተቸገሩ ወገኖችን በመጎብኘት ማክበር እንደሚገባ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አሳሰቡ፡፡

ደብረ ታቦር : ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሣኤ በዓልን ሲያከብር የተቸገሩ ወገኖችን በመጎብኘት ጭምር ሊኾን እንደሚገባ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል አሳስበዋል፡፡ ብጹዕነታቸው የትንሣኤ በዓልን አስመልክተው...