ʺጎለጎታን አስደንጋጭ ድምጽ አናወጻት፣ ዓለምን ብርሃን መላት”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጨረቃ ቂሟን ረስታለች፣ ከዋክብት ሰማይን አስውበውታል፣ የጭንቅ ቀናት አልፈዋል፣ የዓለም መድኃኒት ከሙታን ተለይቶ ተነስቷል፣ ሕያው የሆነ አምላክ ከሙታን ጋር አይገኝም፣ መቃብሩን የከፈተው የለም፤ መግነዙንም የፈታው አልነበረም፣ ይልቁንስ...
የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ከሦስት ሺህ በላይ የሕግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወሰነ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ አቶ ገረመው ገብረ ጻዲቅ በሰጡት መግለጫ የትንሣኤ እና የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት 3 ሺህ 141...
“እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ ስናስብ ቀድሞ ወደ አዕምሯችን የሚመጣው ክህደት፣ ሤራና ፍርደ ገምድልነት ለጊዜው ያሸነፉ ቢመስሉም በመጨረሻ እንደሚሸነፉ ነው። ትንሣኤው ተበስሮ እውነትና ደግነት ድል አድርገው እስኪታዩ ድረስ፣ ክፋትና ውሸት እንደ ቋጥኝ ገዝፈው ታይተዋል፣ እንደ...
“የውዥንብሩ ጊዜ የረዘመ መስሎ ይሰማል፤ ምን ቢረዝም ግን መጨረሻ አለው፡፡ ሳይጨርስ ይጨረሳል!” አቶ ግርማ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ ለትንሣኤ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል።
የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል የምናከብረው ዳገቱን ለመውጣት የበለጠ አቅም እና ፈተና...
“እነኾ ሲኦል ተጨነቀች፣ በግዞት የያዘቻቸውን ነብሳት ተነጠቀች”
ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሞትን የሚያሸንፈው፣ ሕይወትን የሚሰጠው፣ ኹሉን የሚያደርገው፣ ኹሉን የሚችለው፣ በፍጥረታት መካከል፣ በዓለማት ኹሉ በሚታየውም፣ በማይታየውም፣ በሚዳሰሰውም በማይዳሰሰውም፣ በታሰበውም፣ ባልታሰበውም፣ በተደረሰበትም ባልተደረሰበትም ውስጥ የሚገኘው አምላክ ስለ ፍቅር ሲል ራሱን አሳልፎ ሰጠ፡፡ ሞትን...








