በጎንደር ከተማ የተፈጠረው ችግር በምንም ሁኔታ የሙስሊሙንና የክርስትና እምነት ተከታይ ማኅበረሰቡን የማይወክል መሆኑን የከተማ...

የጎንደር ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል። በከተማ አስተዳደራችን በአራዳ ክፍለ ከተማ ላይ በተፈጠረው ግጭት በምንም ሁኔታ የሁለቱን እምነት ተከታይ ማኅበረሰብን የማይወክል ጥፋት ተፈጽሟል። ጥፋቱ የተፈፀመው በጥቂት ጽንፈኛና አክራሪ ግለሰቦች የተከበሩትን...

የሽውኃው ጊዮርጊስን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ጎንደር ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሻጋሪው የደቡብ ወሎው አማራ ሳይንት እና ኮሬብ አካባቢ ነው፡፡ ወዲያ ማዶ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሰንሰለታማ ተራሮች ደረታቸውን ሰጥተው ይታያሉ፡፡ ወዲህ ማዶ ደግሞ የአቡነ ፍሊጶስ ትምህርት ቤት፣ ዘርዓይቆብ እና...

በጎንደር ከተማ በነጻ ማሕበረሰባዊ ግልጋሎታቸው የሚታወቁት ሸህ ከማል ለጋስ አረፉ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሊቅነታቸውና በነጻ ማሕበረሰባዊ ግልጋሎታቸው ይታወቃሉ። ለ40 ዓመታት ባህላዊና መንፈሣዊ ህክምና፣ በሙሉ ጊዜያቸው በነጻ ሲሰጡ ቆይተዋል። የሙስሊም ክርስቲያን አባትም ነበሩ። የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድም “አባ ለጋሥ” ተብለው ይታወቃሉ። ትውልድና...

በእንግሊዙ ዘጋርዲያን ጋዜጣ ለማጭበርበሪያነት የዋለው የዋግኽምራ ተፈናቃይ እናቶች ምስል እውነታ ተጋለጠ።

ሚያዝያ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጌቲ ኢሜጅስ የፎቶ ጋዜጠኛ ጀማል ኮንተስ ሰቆጣ ላይ ያነሳውን የዋግኽምራ ተፈናቃይ እናቶችን ምስል የእንግሊዙ ዘጋርዲያን በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ መንግሥት የፈጸመው በደል በማስመሰል የተጎዱ እናቶችን ምስል ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ...

በመድኃኒት አቅርቦት እየተፈተነ ያለው የተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል የድጋፍ ጥሪ

ሚያዝያ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለቤቱን ለማሳከም በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው ተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ማልዶ ተገኝቷል። የባለቤቱን ቅደመ ወሊድ ክትትል አገልግሎት ለማግኘት እስከ አራት ቀናት በቀጠሮ መመላለሱን ነግሮናል፤ ወጣት ንጋቱ መንግሥቴ፡፡...