የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ ጠብ አጫሪ መልዕክቶችን አወገዘ።

ሚያዝያ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ ጠብ አጫሪ መልዕክቶችን ማውገዝ እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳስቧል፡፡ ጉባኤው በጎንደር ከተማ የተከሰተውን የፀጥታ ችግር በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የጉባኤው...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በሚያነሷቸው የተለያዩ ችግሮች ከከተማው መስተዳድር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በከተማ ጉዳዮች ላይ የሚያነሷቸውን የተለያዩ ተግዳሮቶች አስመልክቶ ከከተማው መስተዳድር ምክር ቤት ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም የ9 ወር የክንውን ሪፖርት ቀርቧል። ...

በሃይማኖት ሽፋን በሕዝብ መካከል ግጭት የሚፈጥሩ አካላትን መታገል እንደሚገባ የጎንደር ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ...

ጎንደር: ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ በትላንትናው ዕለት በሃይማኖት ሽፋን የተፈጠረው ችግር ማንንም የማይወክል ነው ሲል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤው ድርጊቱን አውግዟል፡፡ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በመግለጫዉ የተፈጠረዉ ግጭት የኹለቱንም ሃይማኖት አማኞችን የማይወክልና በሌሎች አካላት...

“የአማራና የአፋር ሕዝብ የረጅም ዘመን የአብሮነት ታሪካዊ ትስስር ያለው ነው” የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና...

አፋር: ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር በአፋር ክልል ዞን 5 ለሶሙሮቢ ገላሎ ወረዳ አስተዳደር ሕዝብ ከ740 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የተለያዩ ቁሳቁስና የምግብ እህል ድጋፍ አድርጓል። በሶሙሮቢ ገላሎ ወረዳ አስተዳደር ኩማሜ...

“በምሥራቅ አፍሪካ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለመከላከል የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዐቶችን ማበጀት ይገባል” የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም...

ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል ስትራቴጂክ ከፍተኛ የአማካሪዎች መድረክ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በዝግጅቱ ላይ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ.ር) እንደተናገሩት በምሥራቅ አፍሪካ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለመከላከል የቅድመ ማስጠንቀቂያ...