“በጎንደር በተከሰተው ግጭት የተሳተፉ ተጠርጣሪ አካላት በአካባቢው ሕዝብ እና በጸጥታ ኀይሉ የጋራ ጥረት በቁጥጥር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል። የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በሰጡት መግለጫ በጎንደር የተከሰተውን ግጭት በተመለከተ በግጭቱ የተሳተፉ ተጠርጣሪ አካላትን በአካባቢው ሕዝብ እና...

የኢድ አልፈጥር በዓልን በሰላም ለማክበር በቂ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ፖሊሰ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንድ ወር በጾም እና ዱዓ ሲከበር የነበረው የሮመዳን ጾም ሊጠናቀቅ ቀናት ቀርተውታል፡፡ የሮመዳን ወር ጾም ፍጻሜ የሆነው የኢድ-አልፈጥር በዓልም ከሰሞኑ ይከበራል፡፡ በዓሉ በሰላም ተጀምሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ የፀጥታ...

“ክልሉን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ የሽብር ድርጊት በሚፈጠሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን” ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በጎንደር ከተማ የተፈጠረውን ክስተት አስመልክቶ እንዳሉት የክልሉ መንግሥት ተገቢውን ክትትል አድርጎ የማያዳግም እርምጃ ይወስዳል። እንደ ሀገር ከገጠሙን ችግሮች ሙሉ በሙሉ ሳንላቀቅ ...

የሲዳማ ሕዝብ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በይፋ ተከፈተ።

ሀዋሳ : ሚያዝያ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ሕዝብ የጨረቃና ከዋክብትን አቀማመጥ በማጥናት አዲስ ዓመቱን ያከብራል። በዓሉም ፊቼ ጫምባላላ ነው። ፊቼ ጫምባላላ የሲዳማ ሕዝብ ማንነቱን ከተረዳበት ጊዜ አንስቶ ሲከበር ቆይቷል ይባልለታል። ፊቼ ጫምባላላ ምንም እንኳን በዓሉ...

የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት በሚያውክ አካል ላይ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ የአማራ ክልል...

ጎንደር: ሚያዝያ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው በጎንደር ተገኝተው ለአሚኮ እንዳሉት የተፈጠረው ችግር የኅብረተሰቡን አብሮነት ግምት ውስጥ ያላስገባ ነው ብለዋል። የተፈጸመው ድርጊት የጎንደር ባሕል፣ እሴት...