“ሙሽሪት ጎንደር ወደ ሙሽርነቷ ተመልሳለች”
ጎንደር: ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚያምርባት መሞሸር፣ መዋብ፣ ማማር፣ መከበር፣ ዙፋኗን ማሳመር ነው። የሰላም እናት ሰላም ትወልዳለች፣ የፍቅር እናት ፍቅርን ትሰጣለች፣ የአንድነት እናት አንድነትን ታመጣለች፣ የክብር እናት ክብርን ታጎናጽፋለች።
የአሸናፊዎች እናት ድልን ታበስራለች። ፍቅር...
“ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሽህ 443ኛ የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ” የአማራ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
““ኢድ ሙባረክ””!!!
የረመዳን ወር መላው ሙስሊሞች በጾም፣ በሶላት፣...
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ የ1443ኛውን የኢድ- አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ለሕዝበ ሙስሊሙ የእንኳን...
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ ሀገር ያጋጠሙንን ችግሮች ለመሻገር ሙስሊሙ እና ክርስቲያኑ ማኅበረሰብ ለዘመናት በአብሮነት መኖራችን ትልቁን አስተዋፅኦ አበርክቶልን እንዳለፈ መታወቅ አለበት ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት...
“የኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መጠናቀቁን የፌዴራል ፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኀይል አስታወቀ።
አዲስ አበባ ፡ ሚያዝያ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኀይል የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል።
ግብረ ኀይሉ የሰጠው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦
ለእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ-አልፈጥር...
በኢትዮጵያ ከ20 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ሰብአዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ።
አዲስ አበባ ፡ ሚያዝያ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች ከ20 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ሰብአዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው አስታውቀዋል።
አቶ ደመቀ ይህን ያሉት በቅርቡ አዲስ ከተሾሙት የዓለም...








