“ረመዳን በኢትዮጵያ ፍቅርና ሀገራዊ አንድነት የታየበት በመሆኑ ከመቼም ጊዜ የተለየ ተደርጎ በታሪክ ሲታወስ ይኖራል”...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው ረመዳን በኢትዮጵያ ፍቅርና ሀገራዊ አንድነት የታየበት ሆኖ በማለፉ ከመቼም ጊዜ የተለየ ተደርጎ በታሪክ ሲታወስ እንደሚኖር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት...

ኢጋድ፣ ጤና ሚኒስቴር እና ጎንደር ዩኒቨርስቲ አብረው ለመሥራት ተፈራረሙ።

ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በየነ-መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) በኅብረተሰብ ጤና ግንዛቤ ማሻሻያ ሥራዎችና ምርምር ዙሪያ አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ከኢፌዲሪ የጤና ሚኒስቴርና ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር ተፈራርሟል። ስምምነቱን የፈረሙት የኢጋድ ዋና...

ጉባኤው ድብቅ ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች ሃይማኖቶችን ሽፋን በማድረግ ያልተገባ ድርጊት እንዲፈጸም እያደረጉ መሆኑን ገለጸ።

አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ድብቅ ዓላማና ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች ሃይማኖቶችን ሽፋን በማድረግ ያልተገባ ድርጊት እንዲፈጸም እያደረጉ መኾኑን የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታወቀ፡፡ ጉባኤው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺሕ 443ኛው ዓመተ ሂጅራ...

“የዒድ-አልፈጥር በዓልን ስናከብር ሃይማኖታዊ አስተምህሮቱ እና ሕግጋቱ በሚያዘውና በሚፈቅደው መሠረት የተፈናቀሉና የተቸገሩ ወገኖቻችን በማሰብ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ለመላው እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለ1443ኛው ዒድ- አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- የረመዳን ጾም መስዋእትነትን...

“ዒድ አልፈጥር በኢትዮጵያዊነት ጥላ ስር ተሰባስበን በአንድነት የምናከብረው ታላቅ በዓል ነው” አቶ ግርማ የሽጥላ

ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ግርማ የሽጥላ ለመላው እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለ1443ኛው ሂጅራ የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አቶ ግርማ...