ኢትዮጵያ እና ቱርክ በወንጀል መከላከል እና በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የሕግ ትብብር ለማድረግ ስምምነቶችን ተፈራረሙ፡፡
ግንቦት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የፍትሕ ሚኒስቴር የመንግሥት ሕግና ፍትሕ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዓለምአንተ አግደዉ የተመራ የልዑካን ቡድን በቱርክ የሥራ ቆይታ አድርጓል፡፡ የልዑካን ቡድኑ በቱርክ የፍትሕ ሚኒስቴር በመገኘት በኹለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክሯል፡፡
በውይይቱም የቱርክ...
የአማራ ክልል መንግሥት በሕግ ማስከበሩና በህልውና ዘመቻው ተሳትፎ ላደረገው የጸጥታ መዋቅር የእውቅና እና የምስጋና...
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት "በሕግ ማስከበርና በህልውና ዘመቻው የተከፈለ መስዋእትነት ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አንድነት" በሚል መሪ መልእክት በሕግ ማስከበሩና በህልውና ዘመቻው ተሳትፎ ላደረገው የጸጥታ መዋቅር የእውቅና እና...
ሀገራዊ ችግሮችን ለመፍታት ለሀገር በቀል የሽምግልና ሥርዓት ተገቢው እውቅና ሊሰጥ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕላዊ የሽምግልና ሥርዓት ለሰብዓዊነት፣ ለእኩልነት፣ ለመቻቻል፣ ለመልካም አስተዳደር መስፈን እና ለፍትሕ ሥርዓት ግንባታ ትልቅ ሚና አላቸው፡፡ የሚፈጠሩ ግጭቶችን፣ አለመግባባቶችን እና ቅራኔዎችን በመፍታት ሰላም...
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር ኢንጂነር) የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ ለአሜሪካ ውጭ...
ሚያዝያ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ ለአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለፕሮቶኮል ቺፍ ቢሮ አቅርበዋል።
አምባሳደር ስለሺ በኢትዮጵያና አሜሪካ መካከል ያለውን የዲፕሎማቲክ ግንኙነት ለማጠናከር ከባልደረቦቻቸው ጋር እንደሚሰሩ ገልጸዋል።
መረጃው...
“ያልተዘመረላቸው ኢትዮጵያዊ ሌተናል ጀነራል”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ክፍል የጣሊያን ጦር ኢትዮጵያን በድጋሜ ለመውረር ባደረገው ሙከራ ከሀገሪቱ ከሁሉም አቅጣጫዎች ሀገራቸውን ላለማስደፈር በጀግንነት የተዋደቁ በርካታ አርበኞች ይጠቀሳሉ፡፡ ከእነዚህ አርበኞች መካከል ሌተናል ጀነራል ደጅአዝማች ኀይሉ ከበደ አንዱ...








