“ሙስናና ብልሹ አሠራርን ለመቅረፍ ቅንጅታዊ ሥራን ማጠናከር ይገባል” የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር)

ግንቦት 10/2014 (አሚኮ) ሙስናና ብልሹ አሠራርን ለመቅረፍ በተናጥል የሚሠሩ ሥራዎች ብቻ በቂ ባለመኾናቸው ቅንጅታዊ አሠራር ማጠናከር ትኩረት ማድረግ እንደሚያስፈልግ የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ተናገሩ። ፍትሕ ሚኒስቴር ከሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ጋር በመኾን "የባለድርሻ...

በኢትዮጵያ ላይ የሚሰነዘረው የውጭ ተጽዕኖ ባለመቆሙ ሀገሪቱ የተጠናከረ የዲፕሎማሲ ሥራ እንደሚጠብቃት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...

ግንኙነቱን ወደ ጠንካራ የኢኮኖሚ ትብብር ለማሸጋገር የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መኾኑን ጠቁሟል። ግንቦት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ያቀረቡት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጪጉዳይ ሚኒስትር...

በ500 ሚሊየን ብር ወጭ በወረኢሉ ከተማ የግብርና ምርምር ማዕከል ሊገነባ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስትቲዩት በ500 ሚሊየን ብር 23ኛውን የግብርና ምርምር ማዕከል በአማራ ክልል ወረኢሉ ከተማ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን እንደገለጹት የማዕከሉን ግንባታ በማዘመን...

በኢትዮጵያ እና በቻይና ልማት ባንክ መካከል ያለው ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና የልማት ባንክ የአሜሪካና አፍሪካ ዓለም አቀፍ ትብብር ዲፓርትመንት ጄኔራል ማናጀር ቢያን ሺዩዋን ጋር በዌቢናር ተገናኝተው ውይይት ...

ኢትዮጵያ ሱዳን የያዘችውን መሬት ለማስመለስ ለሰላም አማራጭ ቅድሚያ ሰጥታ እየሠራች ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሱዳን የያዘችባትን መሬት ለማስመለስ ለሰላም አማራጭ ቅድሚያ ሰጥታ እየሰራች መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት...