ʺየቀየውን ማሳ ሜዳና ዳገቱን ያርስ እንዳልነበረ፣ ዛሬ ዘመን ገፍቶት አራሹ ተሰዶ ማሳው...

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ደመናው ሲመጣ ያስፈራል፣ ዝናቡ ሲያጉረመርም፣ ሰማዩ በጥቁር ደመና ተሸፍኖ ሲጨልም፣ ተራራዎች ጉም ሲሸከሙ፣ አስፈሪ የደመና ክምሮች በፍጥነት ሲተሙ ልብ ይሸበራል፣ ያስፈራል፣ ያስደነግጣል፡፡ ሰኔ ሲያገሳ፣ ሐምሌ ሲያጎራ ልጆች ይሰበሰባሉ፣...

የጠላት ኢላማዎችን በአስተማማኝ ኹኔታ ለማውደም ከመቼውም ጊዜ በላይ ዝግጁ መኾኑን ምዕራብ ዕዝ አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምዕራብ ዕዝ ጠላትን ድባቅ መምታት የሚችል የሜካናይዝድ ኀይል መገንባቱን አስታውቋል። በምዕራብ ዕዝ የሜካናይዝድ ክፍሉ አስተባባሪ ኮ/ል ታደሰ ተበጀ እንደገለፁት የተኩስ አመራሩ እና የምድብተኛ ኀይሉ ያሳለፋቸውን የጦርነት ጊዜያት መነሻ ያደረገ...

ማኅበረሰቡ በቀሪ ቀናት የያዘውን የጦር መሳሪያ በማስመዝገብ የአካባቢውን ሰላም እንዲጠብቅ የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ገብሩ ታመነ እንዳሉት የአማራ ክልል መንግስት የሕገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመከታተል እና በሕልውና ዘመቻ ወቅት ሕዝቡ የማረከውን መሳሪያ...

በአማራ ክልል ባለፉት ወራት ወደ ውጭ ሀገራት ከተላኩት ምርቶች 92 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር...

ደሴ: ግንቦት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማን የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለባለ ሃብቶች በማስተዋወቅ የከተማዋን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማሳደግ ያለመ የንቅናቄ ፎረም ከባለድርሻ አካላት ጋር በኮምቦልቻ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሙሐመድ አሚን ...

መንግሥት የክልሉን ዘላቂ ሰላም የማስጠበቅ ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ዘላቂ ሰላም የማስጠበቅ ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስተወቀ፡፡ ቢሮው የክልሉን ወቅታዊ ኹኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ አቶ ደሳለኝ...