በግለሰብ ቤት ተሸሽጎ የነበረ 23 የሞርተር ተተኳሽ ተያዘ።

ግንቦት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ልዩ ስሙ 02 ቀበሌ ጢሳ አባሊማ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በግለሰብ ቤት ተሸሽጎ የነበረ 23 የሞርተር ተተኳሽ ተያዘ። ከኀብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሰረት በተደረገ ፍተሻ በአንድ ግለሰብ ቤት...

“ልዩነትን በማጥበብና በመቻቻል የተመሠረተች ጠንካራ ሀገር እንድትኖር የአማራ ክልል መንግሥት ከሀገራዊ ምክክሩ ጎን በመኾን...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር የትውውቅ መርኃግብር አካሂደዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የሀገር ሽማግሌ ተወካዮች፣ እናቶች...

ሀገረ ስብከቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከሰባት ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ።

ግንቦት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የዋግኽምራ ሀገረ ስብከት ከሰባት ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸውን ብርድ ልብስና ፍራሾችን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የዋግኽምራና የካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ...

የተጀመረው የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሥራ አዎንታዊ ለውጦች እያስመዘገበ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታወቀ፡፡

ደብረ ታቦር: ግንቦት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አቶ ይርጋ ሲሳይ በወቅታዊ የዞኑ የሰላምና ፀጥታ እንዲሁም የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሥራ በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሕዝቡ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በመቀናጀት አሸባሪውን...

❝እማማ በጀግንነት ጠብቁኝ፣ በአንድነት አስከብሩኝ ብላለች❞

ግንቦት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እንቅልፍእንዳይጥላችሁ፣ ክፉ ነገር እንዳይገዛችሁ፣ በአንድነታችሁ ነፋስ እንዳይገባባችሁ፣ ፍቅራችሁን ጠላት እንዳያይባችሁ፣ ጉልበታችሁን ፈሪ እንዳይለካባችሁ፣ ሡሪያችሁን እንዳይገመትባችሁ፣ የማትገመቱ ጀግኖች፣ የማትደፈሩ አንበሶች፣ የማትጨበጡ ነብሮች ኹኑ፡፡ እትብት የተቀበረባት፣ ተድላና ደስታ የታየባት፣ ጠላቶች የእጅ መንሻ...