በአማራ ልዩ ኃይል የ28ኛ ደጀን ክፍለ ጦር በሕግ ማስከበርና በኅልውና ዘመቻ የላቀ አበርክቶ ለነበራቸው...
ወልድያ: ሰኔ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ልዩ ኀይል የ28ኛ ደጀን ክፍለ ጦር በሕግ ማስከበርና በኅልውና ዘመቻ የላቀ አበርክቶ ለነበራቸው የልዩ ኃይል አባላትና የኅብረተሰብ ክፍሎች የማዕረግ አሰጣጥና የዕውቅና መርኃግብር በወልድያ ከተማ አካሂዷል።
የአማራ ልዩ ኃይል...
በወቅታዊ ሀገራዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣
ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት፣ ከአንድ ወር በፊት፣ ሚያዝያ 14 ቀን 2014 ዓ.ም ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታን በጥልቀት መገምገሙ ይታወሳል። በዚያ ግምገማውም እንደ አልሸባብ፣ ሸኔና ጁንታ ያሉ የሽብር ኃይሎችን ሁኔታ ተመልክቷል። ከኮንትሮባንድ፣ ከሕገ ወጥ...
‟የገጠመንን ሀገራዊና ክልላዊ ችግር ለመፍታት ዴሞክራሲን መትከል የሚችል መሪ ያስፈልጋል” የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ለከፍተኛና መካከለኛ መሪዎች ከሰኔ 02 እስከ 07/2014 ዓ.ም ለሚሰጠው ስልጠና የመክፈቻ መድረክ አዘጋጅቷል።
ለመሪዎቹ የሚሰጠው ስልጣና "አዲስ ፖለቲካዊ እይታ፣ አዲስ ሀገራዊ እመርታ" በሚል ርዕሰ...
ኢዜማ ለቀጣይ ዓመታት ፓርቲዉን የሚመሩትን እጩዎች ይፋ አደረገ።
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ( ኢዜማ ) በቀጣይ ዓመታት ፓርቲዉን ለመምራት የሚወዳደሩት እጩዎች የሚያደርጉትን የምርጫ ቅስቀሳ በማስመልከት መግለጫ ሰቷል።
የኢዜማ የምርጫ ኮሚቴ ጸሀፊ ወይዘሮ ቅድስት ግርማ የእጩዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ...
በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር ከ500 ሚሊዮን በላይ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች ተዘጋጅተዋል።
ሰኔ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር ከ500 ሚሊዮን በላይ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ መኾናቸውን የብሔራዊ አረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር ቴክኒክ ኮሚቴ ገለጸ።
የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐሳብ አመንጭነት “ኢትዮጵያን...








