የብሔራዊ ግጭት መከላከልና ሰላም ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ ለውይይት ቀረበ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሎች መካከልና በክልሎች ውስጥ የሚከሰቱ የፀጥታ መደፍረስ ችግሮችን አስቀድሞ ለመከላከል ያስችላል የተባለለት የብሔራዊ ግጭት መከላከልና ሰላም ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ በፌደሬሽን ምክር ቤት ተዘጋጅቶ ለውይይት ቀርቧል።
በኢትዮጵያ...
መንግሥት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ያጋጠመዉን ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እንደሚሠራ የፍትሕ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ...
አዲስ አበባ: ሰኔ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጠሩ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሚያስችል ዉይይት በብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እና በማእከላዊ ኮሚቴዉ መካሄዱን የፍትሕ ሚኒስትርና የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶክተር)...
ለአማራ ክልል መልሶ ማቋቋምና ግንባታ የሚውል የድጋፍ ስምምነት ተደረገ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ በክልሉ ለመልሶ ማቋቋምና ግንባታ ድጋፍ የሚኾን 6 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር የእርዳታ ስምምነት ፕሮጀክት ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም ጋር አድርጓል።
ስምምነቱን የአማራ ክልል ገንዘብ...
ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ
በቅርቡ የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ)፣ የጉሙዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅንቄ (ጉህዴን) እና የኦነግ-ሸኔ አሸባሪዎች ተደራጅተውና ተቀናጅተው በጋምቤላ ክልል በጋምቤላ ከተማና አካባቢው እንዲሁም በጊምቢና ደምቢ ዶሎ ከተማ ጥቃት ለመፈፀም ሙከራ አድርገው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ...
“አሸባሪዎችን ለማጥፋት የሚደረገውን ጥረት በጋራ አጠናክረን እንቀጥላለን” የአማራ እና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ...
አዲስ አበባ: ሰኔ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ እና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ውይይት ባደረጉበት ወቅት የአሸባሪዎች ፍላጎት እና ጥፋት የሁለቱን ሕዝቦች አንድነት አይሸረሽረውም ብለዋል።
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)...








