አሸባሪው ትህነግ ሕዝብ እየሰበሰበ ለዳግም ጦርነት እየተዘጋጀ በመሆኑ ቡድኑን ለማሳፈርና ለማንበርከክ በተጠንቀቅ መጠበቅ እንደሚገባ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ያካሄደውን የግዳጅ አፈፃፀምና የቀጣይ የግዳጅ ተልእኮ ዝግጅት በተመለከተ ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ የሚሊሻ መሪዎች በባሕርዳር መክረዋል። ምክክሩ አንድ የጋራ ግንዛቤ በመፍጠር ለቀጣይ ለሚኖር...

“የእርዳታና የብድር በሮችን ለመዝጋት አምራች ዘርፉን ማዘመን ያስፈልጋል” የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ኀላፊ አቶ ተፈሪ ታረቀኝ እንደገለጹት እንደ ሀገር አምራች ኢንዱስትሪው ላይ ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ የኃይል አቅርቦት፣ ውጭ ምንዛሬ፣ የጥሬ እቃ ፣ የፋይናስ...

ሚሊሻው የአስተሳሰብ አንድነት በመፍጠር ተልእኮውን በአግባቡ መፈፅም እንደሚገባው ኮሎኔል ባምላኩ ዓባይ አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሚሊሻው የአስተሳሰብ አንድነት በመፍጠር ተልእኮውን በአግባቡ መፈፀም እንደሚገባው የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኮሎኔል ባምላኩ ዓባይ አሳስበዋል። የአማራ ክልል ሚሊሻ ያካሄደውን የግዳጅ አፈፃፀምና የቀጣይ የግዳጅ ተልእኮ...

በባሕር ዳር ከተማ የባጃጅ ወይም የባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ እስከ ምሽቱ 2:00 ብቻ እንዲኾን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፀጥታ ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ምክር ቤቱ በአደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት የሚያስጠብቁ ውሳኔዎችን ማሳለፉን አስታውቋል። ከተወሰኑ ልዩ ልዩ መሠረታዊ...

“የሀገሪቱ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳይ አሁንም የመንግስት ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ ነው!!” ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሪቱ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳይ አሁንም የመንግሥት ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ ሆኖ መቀጠሉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ቤልለኔ ስዩም ገልፀዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ወቅታዊ ሀገራዊ...