“የምንገነባው የጎጃም ባህል ማዕከል ለኢትዮጵያ የባህል ዲፕሎማሲ ማዕከልም ነው” አቶ አብርሃም አያሌው
ደብረ ማርቆስ፡ ሰኔ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በነባር ባህሏ እና በእውነተኛ ማንነቷ ላይ ተመስርታ የምትሠራ ሀገር ጽኑ ናት፡፡ ትውፊቱን፣ ልማዱን እና እሴቱን እየተማረ እና እያወቀ ያደገ ትውልድ ደግሞ ዘመን ተሻጋሪ ይሆናል፡፡ ኢትዮጵያ ቱባ ባህል፣ እልፍ...
ወጣቶች ሀገርን የማስቀጠል ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ካሳሁን እምቢዓለ ጥሪ...
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ2014 የበጎ ፈቃድ አረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር ማስጀመሪያ ከኹሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በተወጣጡ ወጣቶች በደብረብርሃን ከተማ እየተከናወነ ነው።
ከኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ ወጣቶች በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ በሚል መሪ መልዕክት የአረንጓዴ...
የደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የዘመቻ ሙያተኞችን አስመረቀ።
ሰኔ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል በዕዙ ሥር ከሚገኙ የሠራዊቱ ክፍሎች የተወጣጡ የዘመቻ ሙያተኞችን አሰልጥኖ አስመርቋል።
በማዕከሉ ሲሰጥ በቆየው ሙያዊ ሥልጠና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተመራቂዎች የተዘጋጀላቸውን ሽልማት የማሰልጠኛ ማዕከሉ ዋና...
ጀግኖች ደማቸውን ሰጥተው ያስከበሯትን ሀገር በመስዋዕትነታችን እናስቀጥላለን ሲሉ በሰሜን ምዕራብ ዕዝ የሚገኙ ሜካናይዝድ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አባላቱ የሀገርን ዳር ድንበር ከዉጭ ወራሪ ኀይልና ከውስጥ ፀረ ሰላም ኀሎች ለመከላከል እና የሚሰጣቸውን ግዳጅ በድል ለበወጣት ሌት ተቀን ዝግጁነት የማረጋገጥ ስራዎችን እየሰሩ ይገኛሉ፡፡
በክፍለ ጦሩ የሚገኘው የ2ኛ...
ክልሎች ከድጎማ በጀትና ከጋራ ገቢዎች የሚያገኙት የገቢ ድርሻ እየጨመረ የመጣ ቢሆንም በክልሎች መካከል የሚታየው...
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በበይነ መንግሥታት የፊስካል ግንኙነቶች ላይ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴ አመራሮችና ከሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ጋር የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው።
በመድርኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት...








