“የባሕል ፍርድ ቤቶችን ሥራ ለማስጀመር ዝግጅቱ ተጠናቅቋል” አቶ ዓለምአንተ አግደው
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የባሕል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጠትን እና ወደ ሥራ ማስገባትን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም የባሕል ፍርድ ቤቶች እውነትን በማውጣት ፍርድን ለመስጠት አይነተኛ...
“በክልሉ የሚገኙ ፕሮጀክቶች የክልሉን ኢኮኖሚ ለማሳለጥ ሚናቸው ከፍ ያለ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ...
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመሠረተ ልማት ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት የአምስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በአማራ...
የእስቴ – ስማዳ የአስፋልት መንገድ ግንባታ በታኅሣሥ 2018ዓ.ም መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ከእስቴ - ስማዳ የሚሠራው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ በመጠናቀቅ ላይ ነው፡፡
መንገዱን ለማሳለጥ የተቋቋመው የሀገር ሽማግሌዎች ኮሚቴ ሰብሳቢ መምህር ተስፋዬ አካሉ የመንገድ ሥራው ከተጀመረ መቆየቱን ተናግረዋል።...
በ456 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ተግባራት እንደሚከናወን ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ደሴ: ታኅሣሥ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ2018 በጀት ዓመት የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ ከፍተኛ የክልል የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...
“በተሳሳተ ግንዛቤ ጫካ የወጣችሁ ታዳጊዎች እንደእኔ ወደ ቤታችሁ ተመለሱ”
ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ኃይለማርያም አብይ የአማራን ሕዝብ ነጻ ለማውጣት በሚል ወደ ጫካ ሲወጣ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነበር፡፡
በትምህርቱም ውጤታማ እና በቤተሰቦቹም ኾነ በመምህራኖቹ ጥሩ ደረጃ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቅ እንደነበርም ይናገራል።
ከሁለት ዓመት...








