“የተደቀነብንን የደኅንነት ሰጋት መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ በመሥራት ሊፈታልን ይገባል” የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች ከክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) እና ከክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ላይም ነዋሪዎቹ በርከት ያሉ ሀሳቦችን አንስተዋል። ነዋሪዎቹ የሰላምና...

“በየአቅጣጫው የተከፈተብንን ጥቃት ማክሸፍ የምንችለው መደማመጥና መተባበር ስንችል ብቻ ነው” ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ...

ደብረ ብርሃን፡ ሐምሌ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል (ዶ/ር) ከሰሜን ሸዋ ዞን የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተወያዩ ነው። እየተካሄደ ባለው ውይይት ንግግር ያደረጉት ርዕሰ መስተዳድሩ የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ...

Maxxansa Gaazexaa Hirkoo Waxabajjii 30/2014

Maxxansa Gaazexaa Hirkoo Waxabajjii 30/2014 Download

“ኢትዮጵያ የገጠሟት ፈተናዎችን ለመሻገር የጠነከረ የሕዝብ አንድነት እና መተባባር ያስፈልጋል” በሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ...

ሐምሌ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የገጠሟት ፈተናዎችን ለመሻገር የጠነከረ የሕዝብ አንድነት እና መተባባር እንደሚያስፈልግ በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ገለጹ። በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው 39ኛው ዓመታዊ የስፖርት ፌስቲቫል ትናንት...

“ለበይክ፡ የባሪያህን የኢብራሒምን ጥሪ ሰምተን መጥተናልና”

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሒጅራ ዘመን አቆጣጠር ለ1443ኛ ጊዜ የሚከበረው ዒድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል የተለያዩና የተራራቁ የሚገናኙበት፣ አንዱ ለአንዱ የሚተሳሰብበትና የሚተዛዘኑበት፣ ዘር፣ ቀለም፣ ቋንቋ፣ ፆታ፣ ዕድሜ፣ ሥልጣን፣ ሃብት ሳይለያቸው በአንድነት እና...