በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የመረጃ ጦርነት በሳይበር ደህንነትና ሌሎችም ተቋማት የጋራ ጥረት እየተመከተ ነው- የመንግሥት...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2014 (አሚኮ) በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የመረጃ ጦርነት በሳይበር ደህንነትና ሌሎችም ተቋማት የጋራ ጥረት እየተመከተ መኾኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
በአማራ ክልል የግብርና ምርትን በእጥፍ ለመጨመር ያላሰለሰ ጥረት እየተደረገ መኾኑን የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል፡፡
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በክልሉ በ2014 የበጀት ዘመን በ11 ወራት...
“የዜጎችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት መሥራት ይገባል” የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዜጎችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት መሥራት እንደሚገባም ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናግረዋል።
በአማራ ክልል ምክር ቤት በበጀት ዓመቱ የተከናወኑ ሥራዎችን እያቀረቡ የሚገኙት ርእስ መስተዳድሩ በበጀት ዓመቱ...
“የአማራ ሕዝብ ሀገርን ለማፅናት በአንድ እጁ እርፍ በሌላ እጁ ነፍጥ ይዞ ጠላቶቹን የሚታገል...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያከሄደ ነው። በጉባዔው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባዔ ያለ ወንጀላቸው በግፍ ለተጨፈጨፉት እና የዜጎችን ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ ሲሉ ለተሰዉ ...
“የወልቃይትና ራያ ማንነት የክልሉ መንግሥት የማይቀየር አቋም ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ደሴ፡ ሐምሌ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከደሴ ከተማ አስተዳደር የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ የንጹሃን አማራዎች በወለጋና ሌሎች አካባቢዎች እየደረሰባቸው ያለው የግፍ ጭፍጨፋን የክልሉ መንግሥት እንዴት ሊያስቆም አስቧል የሚሉና...








