❝የአትሌቲክስ ቡድኑ የተቀዳጀው ድል ኢትዮጵያ በአንድነትና በፅናት ፈተናዎቿን እንደምታሸንፍ ያሳየ ነው❞ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ...

ሐምሌ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሜዳሊያ ብዛት ከዓለም ሁለተኛ ደረጃን ይዛ በድል እንድታጠናቅቅ ያደረገው የአትሌቲክስ ቡድን ወደ ሀገሩ ገብቷል። የአትሌቲክስ ቡድኑ ዛሬም በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች...

“መከራው ቢበዛ ችግሩ ቢረቅቅም ፣ ከፍ ማለት እንጂ ዝቅታን አታውቅም”

ሐምሌ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍ ባለ የታሪክ ማማ ላይ ተቀምጣለች፣ በማይጠፋ ብዕር ተቀልማ፣ በማያረጅ ብራና ላይ ተከትባለች፣ እንዳይደረስባት ኾና ቀድማለች፣ እንዳትናወጽ ኾና ፀንታለች፣ ለድንቅ ነገር፣ በድንቅ ጥበብ ተፈጥራለች፣ ለምስክር ተቀምጣለች። ደም አፅንቷት፣ አጥንት አጠንክሯት፣...

አሸባሪው ትህነግ በአማራና በአፋር ክልሎች ትንኮሳውን እንደማያቆም የአውሮፓ ኅብረት ሊያውቀው እንደሚገባ የአማራ ክልል መንግሥት...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የምሥራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ዶ.ር አኒቲ ዌበር ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ርእሰ መስተዳድሩ የትኅነግ ወራሪ ቡድን በአማራ...

“ዛሬም እንደ ትናንቱ ፈተናዎችን በድል ተሻግረን፣ እጃችንን ለምስጋና እንዘረጋለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ዛሬም እንደ ትናንቱ ፈተናዎችን በድል ተሻግረን፣ እጃችንን ለምስጋና እንዘረጋለን" ብለዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ለችግሮች ያለመንበርከክ፣ በፈተና ሳይበገሩ የማለፍና እንቅፋቶችን ተሻግሮ ድል የማድረግ...

ታሪካዊ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ነገ አዲስ አበባ ይገባል።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ነገ አዲስ አበባ ይገባል። በውድድሩ ኢትዮጵያ በመድረኩ ታሪክ ትልቁን ውጤት ማስመዝገብ ችላለች። ኢትዮጵያ አራት ወርቅ፣ አራት ብር እና...