የንጉሥ ሚካኤል ቤተመንግሥትን በጨረፍታ።
👉ንጉሥ ሚካኤል ቤተመንግሥታቸውን ከተንታ ወደ ደሴ በማዛወር ጀሜ በተባለው ከፍተኛ ስፍራ ላይ መሰረቱ።
ይህ ሥፍራ ከጄሜ ኮረብታ እስከ 60 ኪሎ ሜትር እርቀት ለመቆጣጠር የሚያስችል ከፍተኛ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ያለው ቦታ ነው።
👉ከመሀል ሀገር ምፅዋ እንዲሁም ከምእራብ...
“ሀገራዊ የምክክር መድረክ ስኬታማ እንዲኾን በጥንቃቄና በከፍተኛ ኀላፊነት እየተሠራ ነው” ፕሮፌሰር መስፍን...
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሚካሄደዉ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ስኬታማ እንዲኾን እያንዳንዱ እንቅስቃሴ በጥንቃቄ እና በከፍተኛ ኀላፊነት እየተከናወነ እንደኾ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገልጸዋል፡፡
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር...
እነኾ ስለ እውነት ሞትን ናቁት!
"ፋሽሽቶች የሀገራችንን አርበኛ ሽፍቶች ቢሏቸው እውነት አይምሰላችሁ፡፡ ሽፍታ ማለት ያለ ሀገሩ መጥቶ የሰውን ሀገር የሚወር ይህ በመካከላችሁ የቆመ አረመኔው የኢጣሊያ ፋሽሽት ነው"
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እውነትን የያዘ ሞት አያስፈራውም፣ ጨለማ አያስቆመውም፣...
የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ለክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኀላፊነት፣ ለዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ምክትል ዋና ኦዲተር እና ለንጋት ኮርፖሬት የቦርድ አባላት እጩ ተሿሚዎችን ለምክር...
ሩስያ “ብድር ለልማት” በሚል ፓኬጅ የኢትዮጵያ መንግሥትን የልማት ጥረት ለመደገፍ ወስናለች” ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ሐምሌ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሳምንታዊ መግለጫ እንደገለጹት ሩስያ ከቀድሞዋ ሶቭየት ሕብረት ዘመን ጀምሮ ሲንከባለል የቆየ ቀሪ ብድር "ብድር ለልማት" በሚል ፓኬጅ በመለወጥ የኢትዮጵያ...








