የኢትዮ- ቻይና በወታደራዊ ዲፕሎማሲና ትብብር ከፍተኛ ዕድገት ላይ መድረሱን ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የቻይና የመከላከያ ሰራዊት የተመሰረተበትን 95ኛ አመት ክብረ በዓል በማስመልከት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም...

❝መከራዋን የሚመኙ ፍስሐዋን ያያሉ❞

ሐምሌ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጨለማ ዘመን ተመኙላት የብርሃን ዘመን ገለጠች፣ ጦር አዘመቱባት ጠላቶቿን አደቀቀች፣ ገብሪልን አሏት እርሷ አስገበረች፣ እናንበርክክሽ አሏት በክንዷ አንበረከከቻቸው፣ ምድሯን ለመርገጥ የመጡትን ቀጣቻቸው፣ በሸለቆዎቿ፣ በሸንተረሮቿ ጣለቻቸው፡፡ ሕዝብ ኹሉ እርሷን ተስፋ አድርጎ...

ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በራያ ቆቦ ወረዳ የመከላከያ ሠራዊትና አማራ ልዩ ኀይል አባላትን...

ወልድያ: ሐምሌ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)ን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በራያ ቆቦ ወረዳ የሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት እና የአማራ ልዩ ኀይል አባላትን አበረታተዋል። አካባቢው አሸባሪው ትህነግ ተደጋጋሚ...

የዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሻደይ በዓልን በድምቀት ለማክበር መዘጋጀቱን ገለጸ።

ሰቆጣ: ሐምሌ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሻደይ በዓልን በሰቆጣ ከተማ በድምቀት ለማክበር መዘጋጀቱን የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ስቡህ ገበያው ገልፀዋል። የሻደይ በዓል ባለፉት ሁለት ዓመታት በኮሮና ወረርሽኝና በጦርነት በአደባባይ ሳይከበር ማለፉ የሚታወስ...

“ዩኒቨርሲቲዎች የንድፈሃሳብ ልህቀት ብቻ ሳይኾን የተግባር ልህቀትም ማምጣት ይጠበቅባችኋል” የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢና...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሶስተኛውን የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የእለቱ የክብር እንግዳ የዩኒቨርሲቲው ቦርድ ሰብሳቢና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም...