የኢኮኖሚው ዋልታ ሊኾን የሚገባው ቡና በአማራ ክልል
ነሐሴ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ4 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት ይታረሳል። ከ240 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ይለማል። እስካሁን ከ33 ሺህ 334 ሄክታር በላይ መሬት በቡና ተክል ተሸፍኗል። ቡና በ21...
❝በተወደደች ሳምንት የተወደደውን ያደርጋሉ❞
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕጻናቱ አብዝተው ይናፍቋታል፣ የመድረሷን ነገር እያሰቡ ይጓጓሉ፣ በንጹሕ ልባቸው እያሰቧት ይናፍቃሉ፣ ናፍቆታቸው ለመሳቅና ለመጫወት፣ ለተድላና ተዝናኖት አይደለም፤ ናፍቆታቸውስ ለጾምና ለጸሎት፣ ለምኅላና ለሥርዓት ነው፡፡
ወርሐ ነሐሴ ትናፈቃለች፣ በጉጉት ትጠበቃለች፣...
በወቅታዊ ሀገራዊ የደኅንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣
ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ የደኅንነት ሁኔታ የገመገመ ሲሆን፣ በቀደሙት ወራት ተለይተው የነበሩ ሀገራዊ ሥጋቶችን መሠረት በማድረግ የተከናወኑ ተግባራትንና ያጋጠሙ ውስንነቶችን ለግምገማው መነሻ አድርጓል። የደኅንነት ምክር ቤቱ ሰኔ...
በህገ ወጥ የዶላር ዝውውርና በሃዋላ የተጠረጠሩ 70 የውጭ ሀገራት ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በህገ ወጥ የዶላር ዝውውርና በሃዋላ የተጠረጠሩ 70 የተለያዩ ሃገራት የውጭ ዜጎችን ጨምሮ በተለያዩ ህግወጥ ተግባራት ላይ የተሰማሩ በርካታ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል።
70...
አኹንም ትኩረት የሚሹት የመናገሻዋ ከተማ እንቁዎች!!
ጎንደር፡ ሐምሌ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እፁብ ያስባሉ አብያተ መንግሥታት ተገንብተውባታል፤ አጀብ ያስባሉ አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት ታንጸውባታል፤ ጎብኚዎች መዳረሻቸው አድርገዋታል፤ ብዙዎች የአፍሪካ መናገሻ እያሉ ይጠሯታል፤ ለዓለም ስልጣኔን አሳይታለች፤ ለሀገር...








