❝ኢትዮጵያ ልጇን አዘዘችው፣ በቤቷም አሳደረችው❞

ነሐሴ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንገደኛው አድሯል፣ ተጓዡ አርፏል፣ ከርታታው ዘመድ አግኝቷል፣ ማደሪያ የለሹ በእናቱ ጉያ ታቅፏል፣ በእናቱ ባድማ ጎጆ ቀልሷል፣ ለዘመናት ተንከራተተ፣ ለዘመናት ድንጋይና እንጨት፣ አፈርና ቅጠል ጎተተ፡፡ እረኞች እያዜሙ ሸኙት፣ ባለቅኔዎች...

“በቃላችን መሠረት፣ ማንም ላይ ጉዳት ሳናደርስ እነሆ 3ኛውን ዙር ውኃ ሙሌት በታሰበው ጊዜ ማጠናቀቅ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሕዳሴ ግድብ 3ኛው ዙር ውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅን በማስመልከት በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት፤ በቃላችን መሠረት፣ ማንም ላይ ጉዳት ሳናደርስ 3ኛውን ዙር ውኃ...

❝የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት በማንኛውም ሰው ሠራሽ ጫናዎች ሳይበገር ለዚህ ታላቅ ውጤት መብቃቱ የትውልዱ...

ነሐሴ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ባስተላለፉት መልዕክት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት መርኃግብር በተሳካ ሁኔታ በመጠናቀቁ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን አብሮ ደስ አለን...

“ዓባይ የእኛ የፈጠራ ውጤት ሳይኾን የፈጣሪ ስጦታ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ነሐሴ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመላው ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጉባ በቀጥታ ባሰራጩት የእንኳን...

❝የኢትዮጵያ አየር ኃይል የአየር ክልሉን ከማንኛውም ጥቃት መጠበቅና መከላከል የሚያስችል ቁመና ላይ ነው❞ ሌተናል...

ነሐሴ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሀገሪቷን አየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት መጠበቅና መከላከል የሚያስችል ቁመና ላይ እንደሚገኝ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከ93 ዓመት በፊት በአፍሪካ...