የሻደይ፣ የአሸንድዬ እና ሶለል በዓላትን በድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕልና...

ባሕር ዳር: ነሐሤ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጎብኚዎች ትክክለኛ እሴታቸውን ጠብቀው በሚከበሩት እነዚህ በዓላት ላይ እንዲታደሙም ጥሪ ቀርቧል። ባለፉት ሁለት ዓመታት በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ ምክንያት ደብዝዘው ያለፉት በዓላቱ...

❝ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ የአየር ንብረት ለውጥን በጋራ ለመከላከል ተግባራዊ እርምጃዎችን እንዲወስድ ኢትዮጵያ ጥሪ ታቀርባለች❞ ጠቅላይ...

ነሐሴ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “ሀገርን አረንጓዴ እያደረጉ ያሉ እጆች” በሚል ርዕስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ጉዳዩን የተመለከቱ ጉባዔዎች...

“ውበትና ፍቅር በወሎ ሰማይ ሥር”

ባሕር ዳር: ነሐሤ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ውበት እንደ ዥረት ይፈስስበታል፣ ደግነት ሞልቶበታል፣ ፍቅር ተወልዶ አድጎበታል፣ አድጎ ጎምርቶበታል፣ በደግነት ያቅፋሉ፣ በፍቅር ይቀበላሉ፣ በተድላ ያኖራሉ፡፡ የጨነቀውን ያረጋጉታል፣ የደከመውን ያሳርፉታል፣ የራበውን ያጎርሱታል፣ የጠማውን ያጠጡታል፣ የታረዘውን ያለብሱታል፡፡ በመስጂድ...

#ሻደይ_አሸንድዬ_ሶለልና_ቡሄ_2014_ዓ.ም

ከሰሞኑ በክልላችን ክብረ በዓላትን የት ለማክበር አስበዋል? የአማራ ክልል ሕዝብ እጅግ ውብ፣ በርካታ እና የተለያዩ ባህላዊ ትውፊት ያለው ሕዝብ ነው። ታዲያ ከሰሞኑ የአማራን ክልል ሕዝብ ባህልና ዕሴት የሚገልፁ የተለያዩ ክብረ በዓላት ከነሐሴ 12 እስከ...

‟ከወልቃይት ጠገዴ ወንድሞቻችን ጋር የሚያገናኘን የአሥፓልት መንገድ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረግን ነው”...

ደባርቅ፡ ነሐሴ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሰሜን ጎንደር ዞን እየሠራቸው ከሚገኙ መንገዶች መካከል ከዳባት - አጅሬ - ጠገዴና ማክሰኞ ገበያ እየተሠራ የሚገኘው የአሥፓልት መንገድ ተጠቃሽ ነው። 99 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው ይህ የአሥፓልት...