ያለም ጣም ምኒልክ!
ባሕር ዳር: ነሐሤ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሥልጣኔ ቀንዲል፣ የሥልጡን ሕዝብ መሪ፣ አማኝና ታማኝ፤ የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ቀያሽ፣ የኩሩ ሀገር እና ሕዝብ ባለቤት፤ የአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ባለአደራ፤ የጥቁር አፍሪካዊያን ታሪክ አንጥረኛ፤ የአድዋ ድል አውራ እና...
ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት ሊያደርስ የሚችል እና ለቀጣይ የፖለቲካ ውይይቶች መሠረት የሚጥል የሰላም ምክረ...
ነሐሴ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት ሊያደርስ የሚችል እና ለቀጣይ የፖለቲካ ውይይቶች መሠረት የሚጥል የሰላም ምክረ ሐሳብ ሰነድ መጽደቁን የሰላም አማራጭ ዐብይ ኮሚቴ አስታወቀ።
የሰላም አማራጭ ዐብይ ኮሚቴ በጉዳዩ ዘሪያ ያወጣው...
“ብርሃን ዘኢትዮጵያ” የእቴጌ ጣይቱ 182ኛ ዓመት ልደት በደብረ ብርሃን ከተማ ተከበረ፡፡
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለመላው ጥቁር ሕዝብ የነጻነት ምልክት የኾነው የዓድዋ ድል እንዲገኝ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የነበራቸው እና ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ከፍተኛ ተጋድሎ ያደረጉት እቴጌ ጣይቱ (ብርሃን ዘኢትዮጵያ) ልደት በደብረ ብርሃን ከተማ ተከብሯል፡፡
የሕዝብ...
አሽንድዬ፣ የወርቃማዋ ምድር ጌጥ- የላስታ ትሩፋት!
ባሕር ዳር: ነሐሤ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ያ የጥበብ ምድር፣ ያ የረቀቀ፣ የጠለቀ የምስጢር አሻራ ማሳያ ምድር- ላስታ መድመቂያው እልፍ ነው።
እጅግ የገዘፈ የሰው ልጅ የጥበብ ከፍታ፣ የወርቃማ ሥልጣኔ ማኅደር፣ መልከ- ብዙ... ላስታ-ላልይበላ።...
ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ለክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።
በዚህም መሠረት
1. አቶ ደጀኔ ልመንህ በዛብህ
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር
2. ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው ተሰማ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ኃላፊ
3. ረ/ኮሚሽነር ሠይድ አህመድ ሃምዛ ም/ኮሚሽነርና የአስተዳደር ልማት ድጋፍ...








