በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ ከጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ!

አሸባሪው ህወሓት የመንግስትን የሰላም አማራጭ ወደ ጎን በመተው ዳግም ጦርነት ማወጁ ለሰላም ቦታ የማይሰጥ መሆኑን ማረጋገጫ ነው። ቡድኑ ኢትዮጵያን ለማፍረስና ለመበታተን ወደ ኋላ እንደማይል በግልጽና በአደባባይ ያሳየበት ነው። በሰሜን ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት መንግስት...

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች የጀመረውን ወረራ ለመቀልበስና የሀገርን ሉዓላዊነት...

የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- አሽባሪው የሕወሃት ቡድን በኢትዮጵያ መንግስት በኩል የቀረበውን የሠላም አመራጭ በአግባቡ ሊጠቀምበት ይገባል። በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ አሸባሪው ህወሃት ባለፉት በስልጣን ላይ በቆየባቸው ዓመታት የብዝሃ ብሔር፣ ባህል፣...

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስን ጨምሮ የአሸባሪው ህወሃት አመራሮች በኢንተርፖል ተይዘው ለህግ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖምን ጨምሮ የአሸባሪው ህወሃት አመራሮች ማዕቀብ እንዲጣልባቸውና በኢንተርፖል ተይዘው ለህግ ሊቀርቡ እንደሚገባ ዴንማርካዊው ጋዜጠኛ ራስመስ ሶምዴርሊስ ተናገረ።  የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተሩ...

የቀውስ ጊዜ ዘገባና የመረጃ ስርአት በጥንቃቄ እንዲመራ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳሰበ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚዲያና የኮሙኒኬሽን ተቋማት የቀውስ ጊዜ ዘገባና የመረጃ ተደራሽነት ብሄራዊ ጥቅምን ታሳቢ ያደረገና በጥንቃቄ የሚመራ ሊሆን እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳስቧል።  ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የፌዴራልና የክልል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን...

ጎሕ ቤቶች ባንክ በባሕር ዳር ከተማ አገልግሎት መሥጠት ጀመረ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል የቤት ብድር አቅራቢ የኾነው ጎሕ ቤቶች ባንክ በአማራ ክልል በባሕር ዳር ከተማ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ በመክፈት በይፋ ሥራውን ጀምሯል። ባንኩ በሀገር አቀፍ ጀረጃ ከጥቅምት/2014 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ...